Get Mystery Box with random crypto!

በዝናብ ወቅት ስፖክዮ እና የጓን መስታወት የዉሃ ነጠብጣብ በመያዝ አስቸጋሪ እይታ እንዲኖሮት አድር | Kal market

በዝናብ ወቅት ስፖክዮ እና የጓን መስታወት የዉሃ ነጠብጣብ በመያዝ አስቸጋሪ እይታ እንዲኖሮት አድርጎታል?

ANTI FOG STICKER

እንግዲያውስ አዲስ ቴክኖሎጂ ይዘን መጥተናል። አንቲ ሬን (Anti rain) የተሰኘው ቴክኖሎጂ በሁለቱም ስፖክዮ እና የጎን መስታወት ላይ የሚለጠፍ ስቲከር ሲሆን ዝናብ በሚያርፍበት ጊዜ እንዲያንሸራትት ተደርጎ የተሰራ በመሆኑ ምንም አይነት ነጠብጣብ ባለመፍተር በምቾት እንዲያሽከረክሩ ይረዳዎታል። በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበውንሎታል።

4 stickers ( 2 pcs for side mirror and 2 pcs for side window)

በ 600 ብር ብቻ

1.ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall
0923575844