A9 Mini security Camera HD 1080p በጥራት የሚቀርፅ በጨለማ ቦታ ላይ ይቀርፃል 150° ድረስ መስፋት የሚችል ሌንስ የተገጠመለት 128GB ሚሞሪ ካርድ (sd card) መቀበል የሚችል የራሱ Wifi Hotspot ያለውና ከሌላ Wifi ጋር መገናኘት የሚችል አፕልኬሽኑን(App) በማውረድ ቀጥታ ስልኮ ላይ መመልከት የሚያስችል የራሱ ማግኔት ስላለው በቀላሉ የፈለጉት ቦታ ማስቀመጥና መደበቅ የሚያስችል Rechargeable መሆኑ ቻርጅ አድርገዉ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል. አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ከ 1 እስከ 3 ሰአታት ይቆያል። ANDROID & IOS ላይ የሚሰራ በ 2,300 ብር ብቻ ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall 0923575844 84 viewsyoni (Nezret), 07:47