……………… እስከ ደርግ ስርአት ማብቂያ ድረስ በአቢዮት አደባባይ ተሰቅሎ የነበረውን የኮሎኔል መንግስቱ ሀ/ማሪያምን ግዙፍ ስዕል የሳሉት ሰአሊ ታደለ እጅጋየሁ ናቸው።ነገር ግን ከንፈሩን አነጣኸው አመድ የጎረሰ አስመሰልከው ተመልካች ሲመለከተው እንዲስቅበት አስበህ ነው የሳልከው በሚል ለእስር ተዳርገዋል። ╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀: @keney_serezoch @keney_serezoch ╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ ፍቅር አሁን !! 114 views03:19