Get Mystery Box with random crypto!

ትንሹ አቡሽ ጥሎበት 'አማርኛ' አስተማሪውን አይወደውም (ባይጥልበትም አይወደውም ). . አንድ ቀን | ኮሽታ εntertainment

ትንሹ አቡሽ ጥሎበት "አማርኛ" አስተማሪውን አይወደውም (ባይጥልበትም አይወደውም ).
.
አንድ ቀን አስተማሪው አቡሽን
"አቡሽ የሴት ተቃራኒ ምንድነው? "አለው
አቡሽ " ወንድ "
አስተማሪ " ቀዝቃዛ "
አቡሽ " ሙቅ "
አስተማሪ " ሰማይ"
አቡሽ " መሬት"
አስተማሪ " በጣም_ጎበዝ "
አቡሽ " በጣም_ደደብ "
አስተማሪ " ጨረስኩ "
አቡሽ " ጀመርኩ"
አሰተማሪ " ውጣልኝ "
አቡሽ እየሳቀ " ግባልኝ .

ሼር ካደረጉ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ ይደርሶታል

@koshhhh