Get Mystery Box with random crypto!

እናት፦ አንቺ ድፍድፍ አትነሽም ልጅ፦ እረ እናቴ እንዲ አትበይ ሆ እናት፦ ደሞ ለምን ? ልጅ፦ | ኮሽታ εntertainment

እናት፦ አንቺ ድፍድፍ አትነሽም
ልጅ፦ እረ እናቴ እንዲ አትበይ ሆ
እናት፦ ደሞ ለምን ?
ልጅ፦ እንዲ ስትይ ሰምተው እኔጋም ድፍድፉ ያለ መስሏቸው ትቆፈር ቢሉስ
እናት፦ ኡ ኡቴ ወገኛ እንደተቆፈርሽው ቢሆንማ እንኳን የ አንድ ሀገር ድፍድፍ ይቅርና የ አለም ይገኝ ነበር ብለው እርፍ

@koshhhh
At share to ur friends

@koshhhh
For any comment

•════••• •••════•