Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው ከሰአት የአውደርዕይ መክፈቻ ፕሮግራማችን ላይ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን። ተጋ | Merahit Club / መራሒት ክበብ

በዛሬው ከሰአት የአውደርዕይ መክፈቻ ፕሮግራማችን ላይ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ተጋባዥ እንግዶች
ወ/ሮ ሰላም ከ ኢትዮጲያ ሴት ህግ ማህበራት
ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ህፃናት ወጣቶች እና ኤችአይቪ ኤድስ ዳይሬክቶሬት
የህግ ትምህርት ቤት መምህርት
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪ
#ትችላለች
@yanchimovement