Get Mystery Box with random crypto!

የመራሒት የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ሕሊና በቀለ በኢቢሲ ጤና ይስጥልን | Merahit Club / መራሒት ክበብ

የመራሒት የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ሕሊና በቀለ በኢቢሲ ጤና ይስጥልን ፕሮግራም ላይ ተገኝታ ስለ ዜሮ ፕላን አገልገሎቶች በሰፊው ማብራሪያ ሰጥታለች።

#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub