Get Mystery Box with random crypto!

☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት! ለቃሊቲ እና አከባቢው ነ | NBA Time

☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት!
ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር