...... አለን...... ሁሌ በቀን በቀን ኑሮ እንዳሳቀቀን ስናገኝም ስቀን ስናጣም ተንቀን አለን............... ትናንትናን ቆመን ዛሬን አንቀላፍተን ነገን ተጎልተን መራመድን ፈርተን የሂወት ጣዕሙ የመኖር ትርጉሙ አልገባ ስላለን ለጠየቀን ሁሉ...አለን....አለንንን እንላለን። @never_minde @never_minde 34 views07:58