ለምንድነዉ ቆይ የማትደዉልልኝ ብላ ጭቅጭቅ አድርጋ ስትይዘዉ "ነገርኩሽ አይደል እንዴ ማሬ! በቃ ተረጂኝ የመርሳት ችግር አለብኝ... ስንት ቀን መሰለሽ ሽንቴን እሸናለሁ ብዬ ወጥቼ ምራቄን ተፍቼ ምመለሰዉ" አላለም?! @lovishh 204 views18:59