Get Mystery Box with random crypto!

ዉድ @promozo አባላት በተመሳሳይ ሰአት ግሩፕ የገባችሁ ማለት ቀን ከ 8 ሰአት 11 ሰአት ማለ | 🏆ᑭᖇᝪᗰᝪ Ꮓᝪᑎᗴ🏆

ዉድ @promozo አባላት በተመሳሳይ ሰአት ግሩፕ የገባችሁ ማለት ቀን ከ 8 ሰአት 11 ሰአት ማለት ነዉ እባካችሁ አንዱን ምረጡ ወይ ደሞ የኔ ሳምቱን ሙሉ ነዉ በመሀል ካላችሁ አሳዉቁኝ በተደጋጋሚ ተናግረን ያላስተካከሉ እያስወጣን እንገኛለን ጥራት ያለዉ ስራ ለመስራት የናንተ ትብብር በጣም ያስፈልገናል አብረን እንስራ አብረን እንደግ አሁንም ክፍት ቦታዎች ስላሉ መመዝገብ ይቻላል @mellose ላይ እና spam የሆናቹ @PPromozon_bot ይጠቀሙ እናመሰግናለን