ረመዳን ! 1442ኛው የረመዳን ፆም ነገ ማክሰኞ ይጀምራል። እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፅም በሰላም አደረሰን ፤ አድረሳችሁ፥ ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን እንመኛለን። [ቲክቫህ ቤተሰብ] @tikvahethiopia 119 viewsMK , 10:58