2022-06-15 09:52:47
#SLDAILY
ውድ የSAFE LIGHT INITIATIVE ቤተሰቦች እንደምታውቁት በያዝነው በዚህ ሳምንት ፡ እንደ ተቋም ፡ ድርጅታችን |በቀጥተኛና በጉልህ መልክ|
በትጋት ላለፉት አመታት ሲንቀሳበስባቸው ከቆዩ አበይት ነጥቦች መካከል ፡ ከ7 ዓመታት በፊት
፡ የዓለም-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (
UN ) እንደ ራዕይና ዓላማ አድርጎ
እ.ኤ.አ 2015 ካፀደቃቸው ፡ አህጉራችን አፍሪካ እንዲሁም ሀገራችን ከተቀበለቻቸው "
The 17 -SDG Goals" ወይም በሌላ አገላለጽ "
17ቱ ዓለም አቀፍ የተቀናጁ የልማት መንገድ እምርታ የሚሆኑ ፡ ረቂቅ ግቦች " ልንላቸው የምንችላቸው እነዚህ ግቦች መካከል፤
SAFE LIGHT'ም በበኩሉ ፡ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ፡ ልባችን እና አይምሯችን በምናብ ሊስለው ከሚችለው መፃዒ ሀገር ባሻገር ፡ ነገን ዛሬ ባለን ተጨባጭ ሀብት (
ከመላው ኢትዮጵያ ፡ 64% የሚጠጋው ወጣት እና ታዳጊ የህብረተሰብ ክፍልን) ፡
በስነ-ሙያና በአስተሳሰብ ማ'ረቅን እንዲሁም
በልኽቀት ዘንዳም ፡ በትክክል
ቀኝቶ ለመቅረፅ በልዩ አተገባበር ከሚንቀሳቀስባቸው ግቦች ውስጥ
SDG-8 [ግብ-8 "
ስልጡን የሥራ መስክ እና ጤናማ ኤኮኖምያዊ እድገት"] አንዱ ነውና ፡ ይኽን እውን ለማድረግ ሰርክ እየተጓዘ ይገኛል ።
በዚህ ሳምንትም ለእናንተ ቤተሰቦቹ ፡ እነዚህን ግቦች በመዋጀት ፡ የተቋማችንን ጉዞ ፡ በተለያዩ አጫጭር ተነባቢ ገፆች ለእናንተ ተመልካቾቹ ማድረሱን ይቀጥላል ።
#InspireEmpowerTransform
ጉዟችንን ይቀላቀሉ ዘንድ
በክብር እንጋብዝዎታለን www.Safelightet.org
Fb/Ig/Tg @safelightofficial#SafeLight #buildingfuture
#SDG #Transform2032 #Agenda2063
#Ethiopia
176 viewsedited 06:52