Get Mystery Box with random crypto!

ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመናችን እንኴን ደህና መጡ!!! ስልካችን ~ Wireless ማ | Crazy jocks 😜😂

ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመናችን
እንኴን ደህና መጡ!!!

ስልካችን ~ Wireless
ማብሰል ~ Fireless
መኪና~ Keyless
ገንዘብ~useless
ምግብ~ Fatless
ቀሚስ~ ሽፋንless
ሱሪ~beltless
ወጣቱ~ Jobless
አመራሮች ~ Shameless
ፍቅር ~ Meaningless
ሁኔታችን ~ Careless
ሚስት~ Fearless
ልጅ ~ Fatherless
ስሜት~ moral less
ትምህርት~ Valueless
ህጻናት ~ Mannerless
ሴቱ ~ clothless
ሁሉም ነገር LESS LESS ግን still
ምኞታችን ~ Endless.
እኔ ራሱ ~ Speechless
Don't forget to share
@semefacte