Get Mystery Box with random crypto!

ሃይከል ይፋዊ የስልጠና ምዝገባውን ጀመረ ። እንደሚታወቀው ሃይከል ኢትዮጵያን ከአለም አቀፉ ገበያ | Savage_Meme_AF🔞

ሃይከል ይፋዊ የስልጠና ምዝገባውን ጀመረ ።

እንደሚታወቀው ሃይከል ኢትዮጵያን ከአለም አቀፉ ገበያ ጋር ያስተሳሰረበትን የ SAAS and MAAS E-Commerce ቴክኖሎጂ በኢንተር ኮንቲነንታል ሎክዤሪ ሆቴል የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም በይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ አስጀምሯል ፡፡

በዚህም መሰረት ድርጅቱ ለመላው ኢትዮጵያውያን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እንደሚከተለው አብስሯል ፡፡

1. ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ተማሪዎች እና ስራ የሌላቸውን ጨምሮ በኢትዮጵያ ብር የራሳቸውን Online Store በመግዛት ከ253 ሃገራት በላይ የሚፈልጉትን ስራ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሰሩና ክፍያቸውንም በ PayPal, Stripe,Visa, Mastercard, Amex, JCB, UnionPay, Alipay, GooglePay, Discover እና በሌሎች ከ16 በላይ መቀበያ መንገዶች እንዲቀበሉ ያስችላቸዋል ፡፡

2. ኢትዮጵያውያን ያለምንም ዶላር አካውንት ወይም ገደብ እቃዎችን በአለምአቀፉ ገበያ መግዛትና መሸጥ እንዲችሉ ይረዳል ፡፡ ይህም ስራ በአለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ሲሆን DropShipping ይባላል ፡፡ በዚህም መሰረት ኢትዮጵያውያን እቃዎችን ከቻይና ወደአሜሪካ ፤ ከአሜሪካ ወደ እንግሊዝ ብሎም ወደ 253 ሃገራትና ግዛቶች ገዝተው እንዲሸጡ ወይም DropShip እንዲያደርጉ ቀዳሚ በመሆን ስራውን አስጀምሯል ፡፡

3. በከፍተኛ በጀት እጥረት ምክንያት የሚፈልጉትን እንደ ቤት፤ የተለያዩ የጅምላና የችርቻሮ እቃዎች፤ ማሽነሪዎች ወዘተ የመሳሰሉትን እቃዎች የግዥና ሽያሽ ስራ መስራት ላልቻሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶችን ያለ ምንም ኮላተራል (ማስያዣ) ከባንኮች እና ፋይናንሺያል ድርጅቶች ጋር በመሆን የሚፈልጉትን ያህል በጀት ያመቻቻል ፡፡ (መነሻ ካፒታል ችግር አይሆንም)

4. ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው የትኛውን አለም አቀፍ እቃዎች ገዝተው እንዲሸጡ የሚያስችላቸውን የቪዛ (VISA) ደቢት ካርድ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ለኢትዮጵያውያን ይሰጣል ፡፡

5. ተማሪዎች ወይም ተጨማሪ ስራዎችን መስራት ለሚፈልጉ ግለሰቦች የፍሪላንስ ስራ ለመስራት በውጭ ሃገር የባንክ አካውንት እንዳይቸገሩ ከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን ስራቸውን በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሰሩ ያመቻቻል፤ ገንዘባቸውንም ይቀበላል ፡፡

6. ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እንደ ባንክ ቴሌኮም ፖስታ እና ሌሎች የሎጂስቲክስ ድርጅቶች ከድርጅታችን ጋር በመሆን ሃይከል በሚሰራባቸው 253 ሃገራት በመሄድ የብድር ፤ የክላውድ እና የሎጂስቲክስ ስራዎች እንዲሰሩ ያመቻቻል፤ ከፍተኛ የዶላር ምንዛሬ ወደሃገር ውስጥ እንዲያስገቡም ያግዛል ፡፡

ሃይከል ይህን እና ሌሎች ስራችዎች ይዞ የቀረበ ሲሆን ስራዎቹን ይዞ ለህዝብ መቅረብ ከጀመረበት ሰዓት አንስቶ ከፍተኛ የህዝብ ፍላጎት በመኖሩና ሁሉንም ህዝብ ቢሮ ማተናገድ ባለመቻሉ ስለ ሃይከል ስራዎች ለሁሉም ሰው ተደራሽ ለማድረግ ድርጅቱ ስልጠናዎቹን አዘጋጅቷል ፡፡ ስልጠናዎቹ በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ይሰጣሉ፡፡

በዚህም መሰረት ስልጠናዎቹን የፊታችን መጋቢት 28 በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ለመስጠት አዘጋጅቶ የጨረሰ ሲሆን ስልጠናውንመ በአካል ወይም በኦንላይን መከታተል ይችላሉ ፡፡

ስልጠናው ስለምንድን ነው አላማውስ ?

ስልጠናው ሰዎች እንዴት ከእኛ ጋር በመሆን ስራቸውን መስራት ይችላሉ የሚለውን በግልፅ አሳይቶ ወደስራ እንዲገቡ ማስቻል ነው ፡፡
ተማሪ፤ ስራ አጥ፤ ነጋዴ፤ ሰራተኛ፤ አስመጪ፤ ላኪ፤ መንግስታዊና የግል ድርጅቶች ማንኛውም ሰው ከእኛ ጋር መስራት ይችላል ፡፡ መነሻ ካፒታል ባይኖራቸውም ስራቸውን በድንም አውቀውት እስከሰሩ ድረስ Dropshipping ለሚሰሩ ሰዎች በጀት ይመቻቻል ፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ሰው ስራ አጥ አይሆንም ስራ መስራት እስከፈለገ ድረስ ፡፡ ይህንን በስልጠናው እንዴት በብቃት መስራት እንደሚችሉ እናሳያቸዋለን ፡፡

ቦታው የት ነው ?

አዲስ አበባ እና ሌሎች የክልል ከተሞች በሙሉ፡፡ የትኛውም ከተማ ላይ ከ100 ሰልጣኝ በላይ ካለ ስልጠናው ይሰጣል ፡፡ አዳራሾችን የተመዝጋውን ብዛት ካወቅን በኋላ ለተመዝጋዎች በስልክ፤ በቴክስት በፌስቡክ፤ ቴሌግራም እና ሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ላይ እናሳውቃለን

ስልጠናውን ለመመዝገብ፡ https://hikell.com/N7rEb2AfalxuaZy/traning
ለበለጠ መረጃ፡ https://www.youtube.com/@Hikel
https://t.me/RRGVm3NoFb1iYmE0
https://t.me/hikellet