#Qatar2022 #WCQ #World_Cup_Qualifier #AfricanQualifiers #TeamEthiopia ለ2022ቱ ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ወንጫ ማጣሪያ ጨዋታ፦ ኢትዮጵያ - ዚምባብዌ በእጅ በተነሳ ኳስ የተገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት አስቻለዉ ታመነ ወደ ገብነት ቀይሮት ኢትዮጵያ በ3 ነጥብ እና 0 ግብ (ከጋና ብሔራዊ ቡድን እኩል ነጥብ እና የግብ ክፍያን ይዛ) ከምድቧ 3ተኛ ደረጃን ይዛ ተቀምጣለች። @sport_247 126 viewsedited 04:38