🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ኢንተርፐርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ የቢዝነስ ማስፋፊያ ዕቅድ ውድድ | Thesis projects (arduino)

#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ኢንተርፐርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ የቢዝነስ ማስፋፊያ ዕቅድ ውድድርን መመዝገቢያ ጊዜ ተራዝሟል።

ኢንስቲትዩቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላከው መረጃ መሰረት የ2015ዓ.ም የኢትዮ -ስፐር የቢዝነስ ማስፋፊያ ዕቅድ ውድድር የመጨረሻ ማመልከቻ ቀን ሚያዝያ 22 ቀን 2015ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።

በዚህ ሂደት የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች እስከ 500,000 የሚደርስ ሽልማት የሚያገኙ ሲሆን የስልጠናና የማማከር አገልግሎትም ያገኛሉ ተብሏል።

ለማመልከት http://bit.ly/3TzEl1E

@thesisprojects
@thesisprojectsDoc
@buyAndSellcomponents