Get Mystery Box with random crypto!

የኛ🔊

Logo of telegram channel yegna — የኛ🔊
Logo of telegram channel yegna — የኛ🔊
Channel address: @yegna
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.63K
Description from channel

Join us
@BekiT9

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages

2022-07-15 19:09:20 ለምን መጣ

እኔ ነኝ እያለ ደርሶ ተቆርቋሪ
በግራ ደግፎ በቀኝ ነገር ሰሪ
ሲያቆስላት የኖረን ደርሶ እንዳልቀጣ
ህመሟን ላልሻረ ይህስ ለምን መጣ

............ bekiT
803 viewsYeab Tamrat, 16:09
Open / Comment
2022-06-02 23:51:00
27 viewsOftae Dawit, 20:51
Open / Comment
2022-05-21 20:01:54 ሙታ ገደለችኝ

ያካለ ክፋይ የኔዋ አጥንት
ራሴን ትቼ እኔ ነሽ ምላት
እኔን ሲያመኝ ሳድር
ለካ እሷ ሙታ ነበር
የነፍሴ መንታ እኔን ስትገለው
ጸጸት ያልነካት ደርሶ እንደሰው
ለካስ አካሌ ሙታ ኖሯል
ኔን ሲያመኝ ሲውል
እሷ እሽኮለሌ ምትል

እናማ
እልፍ የጠለፍኳት ፍቅሬ እየነጠለች
የሰራት ገላዬ አካሏን ገደለች
ታከም ቢሉኝ ድኜ እንቆም
ሀኪሜ ሙታ በማን ልታከም
ጠልፋ ተጠልፋ በጥበብ ጠባ
በነጠለችው ጥለት ገላዬን ደርባ
በጨው ታጥባ
ከሞቴ ቀድማ ገዳዬ እሷ ሞታ
ገደለኝ አለች ራሷን አጥፍታ

Nathan
139 viewsNathay, 17:01
Open / Comment
2022-04-07 00:22:53 "ምንም ሳትሰራ አንደበትህ ላውራ ቢልህ እንዲያወራ ዕድል አትስጠው።"

ስኬትህ ግን ያውራ ነፃ አድርገው!

ለምን ስኬትህ ቃል አለውና!

@ኦፍታኤ ዳዊት
759 viewsOftae Dawit, 21:22
Open / Comment
2021-10-17 19:22:14 ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ብለው፣
ብርድ አስረሱን አፈሩን ደርበው።
178 viewsNathay, 16:22
Open / Comment
2021-09-24 00:24:21
200 viewsOftae Dawit, 21:24
Open / Comment
2021-09-19 21:12:47 ሲጋራ_የማጨስ_ሶስቱ_ዋናዋና_ጥቅሞች
1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም
2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም
3 የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ
ነው
~~~~~~~~~~~~
# ለምን ?????
1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም:: ምክንያቱም:- በሳንባቸው ላይ በሚደርሰው
ከፍተኛ ጉዳት እና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት በወጣትነታቸው ሰለሚሞቱ
* * * *
2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም ምክንያቱም :- በሳንባቸው ላይ
በሚደርሰው ከፍተኛ ጉዳት ምክንያት ቀጥ ብለው መሄድ አየከበዳቸው
ሰለሚመጣ ምረኩዝ ዱላ መጠቀም ይጀምራሉ፡፡ ውሻ ደሞ ዱላ የያዘ ሰው
ደፍሮ አይነክስም
* * * *
3የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ
ነው ምክንያቱም :- ለሊቱን በሙሉ ከፍተኛ ደረቅ ሳል እንቅልፍ ነስቶ እያሳላቸው
ስለሚያድሩ ሌባ ደፍሮ ቤታቸው አይገባም፡፡
* * * **

ከሱስ የፀዳ ትውልድ ለምድራችን!!!!!
**** **** * * * * *
እኔ የዘመኔ ትውልድ ህይወት ይገደኛል!!!!
* **** **** **** **** ****
ዘመቻዬን በይፋ ጀመርኩ
ከሱስ ነፃ ትውልድ ለምድራችን!!!!!
@ Oftae Dawit Tore
355 viewsOftae Dawit, 18:12
Open / Comment