🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ARSENAL TODAY

Logo of telegram channel arsenaltoday — ARSENAL TODAY A
Logo of telegram channel arsenaltoday — ARSENAL TODAY
Channel address: @arsenaltoday
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.04K
Description from channel

🔴We all follow the Arsenal,
⚪️Over land and sea,
🔴We all follow the Arsenal,
⚪️Onto victory!! #coyg
the best channel of Arsenal Football Club.join us for ⚡️news, ⚡️photos,
⚡️rumors and ⚡️highlights!!!!

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2020-09-01 18:58:15
የጋብሬል ማግሀሌስ ዝውውር ይፋ ሆኗል !

አርሴናልን መቀላቀሉን ከሳምንት በፊት መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በለይቶ ማቆያ ሳምንቱን ሲያሳልፍ ቆይቶ ዛሬ በአርሰናል ይፋዊ ዩ ቱዩብ ገጽ ይፋ ሆኗል ።

@SPORTCLINIC1
2.6K views15:58
Open / Comment
2020-09-01 15:45:44
ሴባዮስ በአርሰናል ይቆያል !

ያሳለፍነውን የውድድር አመት በአርሴናል ጥሩ ግዜን ያሳለፈው ዳኒ ሲባዮስ ለተጨማሪ አንድ አመት በውሰት አርሴናልን ለመቀላቀል ተስማምቷል ።

ሴባዮስ በአርሰናል ለመቆየት ከወደ ጣሊያን የመጡለትን ሶስት ጥያቄዎች ወድቅ ማድረጉም ይፍ ሆኗል ። [ SKY ]

@SPORTCLINIC1
2.5K views12:45
Open / Comment
2020-08-29 19:03:06
ኦባሚያንግ ያገባት ድንቅ ጎል !

አርሴናል 1-0 ሊቨርፑል

@SPORTCLINIC1 ለወዳጅ ማጋራቶን አይዘንጉ
2.0K views16:03
Open / Comment
2020-08-27 15:29:18
አሌክስ አንደር ላካዜቴ አሁንም ፈረንሳይ ፊቷን እንዳዞረችበት ነው !

ከደቂቃዎች በፊት በወጣው የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ዳዩት አፓሚካኖ ለመጀመሪያ ግዜ የስብስቡ አካል ሲሆን ራቢዮት ደሞ ወደ ስብስቡ ከረጅም ግዜ ብኋላ መመለስ ችሏል ።

ሙሉ ዝርዘሩ በምስሉ ላይ ተቀምጧል ።

@SPORTCLINIC1
2.0K views12:29
Open / Comment
2020-08-23 02:10:11 Gabriel Magalhães to Arsenal, here we go! Total agreement just completed: he will fly on Monday to London to sign his contract until June 2025, €30M to Lille (add ons included), official statement on next week. The deal is finally done.
1.9K views23:10
Open / Comment
2020-08-23 02:10:00
#ሰበር

አርሴናል እና ጋብሬል ከስምምነት ደርሰዋል !

በበርካታ የአውሮፓ ክለቦች ቢፈለግም ፤ ናፖሊ ፣ ኤቨርተን እና ዩናይትድ ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ተስፈኛው ብራዚላዊ ተከላካይ ጋብሪኤል ማግሀሌስ ምርጫውን አርሴናል አድርጓል ።

ሰኞ ወደ ለንደን በመብረር እስከ 2025 የሚያቆየውን ውል የሚፈርም ይሆናል ።

አርሴናል ለዝውውሩ 30 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚያወጣ ታውቋል ።

በማንኛውም ሰዐት የተረጋገጠ አዲስ መረጃ ሲኖር ከማንም ቀድሞ የሚያሳውቃቹን 24 ስዐት የሚሰራ የመጀመሪያው የኢትቴ ስፖርት ቻናል ።

@SPORTCLINIC1 ምርጫዎ ያርጉ ለወዳጆ በማጋራትም የገፀ በረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው ።

@SPORTCLINIC1
1.6K views23:10
Open / Comment
2020-08-22 17:40:47
#BREAKING

አርሴናል ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ !

ከኡናይ ኤምሪ ስንብት ብኋላ ለተወሰን ግዜ አርሴናልን በዋና አሰልጣኝነት መምራት የቻለው እና በአርቴታ የአሰልተጣኞች ስብስብ በረዳትነት ሲሰረ የቆየው ፍሬዲ ሉንበርግ ከአርሴናል ጋር በይፍ ተለያይቷል ።

ሉንበርግ ከአርሴናል ጋር የተለያየው እራሱን ችሎ ለማሰልጠን ካለው ፍላጎት ሲሆን ፤ እስካሁን ድረስ ግን ከሌሎች ክለቦች ምንም አይነት ጥያቄ እንዳልቀረበለት ማወቅ ተችሏል ።

@SPORTCLINIC1
1.2K views14:40
Open / Comment
2020-08-20 13:33:17
Looking good, Gabi!

@SPORTCLINIC1
1.3K viewsedited  10:33
Open / Comment
2020-08-20 13:04:49
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአርሴናል ሙሉ መርሀ ግብር !

@SPORTCLINIC1
1.1K views10:04
Open / Comment
2020-08-20 11:52:18
አርሴናል ከሜዳው ውጪ የሚለብሰው አዲሱ ማልያ

@SPORTCLINIC1
1.1K views08:52
Open / Comment