#BREAKING አርሴናል ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ ! ከኡናይ ኤምሪ ስንብት ብኋላ ለተወሰን ግዜ አርሴናልን በዋና አሰልጣኝነት መምራት የቻለው እና በአርቴታ የአሰልተጣኞች ስብስብ በረዳትነት ሲሰረ የቆየው ፍሬዲ ሉንበርግ ከአርሴናል ጋር በይፍ ተለያይቷል ። ሉንበርግ ከአርሴናል ጋር የተለያየው እራሱን ችሎ ለማሰልጠን ካለው ፍላጎት ሲሆን ፤ እስካሁን ድረስ ግን ከሌሎች ክለቦች ምንም አይነት ጥያቄ እንዳልቀረበለት ማወቅ ተችሏል ። @SPORTCLINIC1 1.2K views14:40