Get Mystery Box with random crypto!

ብርሃናማ ታሪኮቻችን በአስሓቡል የሚን የሰለምቴዎች ስብስብ ፦ እንዴት ሰለምኩኝ የተሰኘው ፕሮግራማ | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

ብርሃናማ ታሪኮቻችን በአስሓቡል የሚን የሰለምቴዎች ስብስብ ፦

እንዴት ሰለምኩኝ የተሰኘው ፕሮግራማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው ።
ከዚህ በፊት ብዙ እህቶች እንዴት ከኩፍር ወደ ተፈጠሩበት እምነት እንደተመለሱና ከክህድና እንዴት ሊወጡ እንደቻሉና ከባጢል እምነት ላይ እንዴት እራሳቸውን እንዳወጡ ፦ ከብር ከወርቅ ከእንጨት የተሰራን ጣዖት ወይም አምልኮ ለአንዱ አምላክ ብቻ መሆን ሲገባው ፍጡርን ሲያመልኩ የነበሩ እና አሁን አምልኮን ሁሉ ለአንዱ አምላክ ማድረግና የሰው ልጅ ሁሉ በፊጥራ የተፈጠረበት የነቢያት እምነት እንዴት ሊከተሉ እንደቻሉ አምላካችን አሏህ የሒዳያ ሰበብ ያደረገላቸውን ወሳኝና ለሌሎች ጠቃሚ የሆነ ታሪካቸውን አካፍለውናል።

አሁንም ባለ ታሪክ ለሆኑ ሰለምቴዎች በራችን ክፍት ነው ይላል የአስሓቡል የሚን ጀመዐ ።

ሰለምቴዎችን እንጋብዛለን ።

እርሶ ሰለምቴ ኖት..!? እንግዲያውስ ታሪኮ ለሌሎች መማሪያ ይሆን ዘንድ ። ለአንዲት ነፍስ የሒዲያ ሰበብ ሊሆን ይችላልና ታሪኮን ያካፍሉን ።

አድራሻችን ፦
የሰለምቴዎች ግሩፕ ፦ http://t.me/Selmeta

የፕሮግራሙ መገኛ ዩቱብ




ልዩ ልዩ የሰለምቴዎች ታሪክ በጹሑፍ የሚቀርበበት ቻናል
https://t.me/joinchat/RXYpviFTL70OQdu2


ሠለምቴ የሆኑ ይምጡ ለመሥለም የሒዳያ ሠበበዎን ያካፋሉን! እኛም ለሌሎች አሥተማሪ በሆነ መልኩ እያዘጋጀን እናቀርባለን።