Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages

2022-09-16 13:20:56 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወ በረከቱ ተከታታይ በባይብል (በመፅሐፍ ቅዱስ) ዙሪያ
በሸይ አቡ ኡመር አልባህስ የተዳሰሰውን ኡስታዝ ኤሊያህ ሙሐሙድ በመተርጎም አዘጋጅቶታል እነኝህ መሰናዶዎች ብዙ ክርስቲያን ወገኖች የመጽሐፍቸውን ስህተቶች ተገንዝበው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ኢስላም እንድገቡ ሊደርጋቸው ስለሚችል ሁላችሁም ሸር በማድረግ ተደረሽነቱ እንድሰፍ ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን

ክፍል አንድ:--



ክፍል ሁለት.:--



ክፍል ሦስት:--





መሰል ስራዎችን ለማገኘት
ዩቱባችንን ሰብስክራብ በማድረክ ተከታተሉ እንድሁም በቴሌ ግራም
https://t.me/religionandphylosophytogether

ያግኙን ጀዛኩም አላህ ኸይር

ወደ መልካም መንገድ ያመላከተ ሰው ምንዳው የሰሪውን አክል አጅር ያገኛል፣ ከሰሪው ምንም ነገር ሳይቀንስበት፣
አሉ። ነቢያችን (ሰ ዐ ወ)
921 views10:20
Open / Comment
2022-09-10 02:03:47 AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር pinned «ያ ሁሉን አስገኝና የሁሉ ፈጣሪ የሆነው አንዱ አምላክ ማን ነው..!? በአስሓቡል የሚን ስር የቅርብ ወሳኝ ትምህርት ለማንኛውም አማኝ ጠቃሚ የሆነ ። አምላክ ማን ነው ..!? ክፍል አንድ

አምላክ ማን ነው..!? ክፍል ሁለት

አምላክ ማን ነው ? ክፍል ሦስት

23:03
Open / Comment
2022-09-05 22:31:40

199 views19:31
Open / Comment
2022-09-01 17:46:48 ◉ ይህ▸

የኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። የተለያዩ ኢስላማዊ እና ንፅፅራዊ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ብቸኛው ገጹ ስለሆነ Subscribe/Like/Share በማድረግ ዳዕዋውን ለወገኖቻችን በፍጥነት ያድርሱ።

Ustaz Eliyah Mahmoud Telegram Channel.
417 views14:46
Open / Comment
2022-08-25 20:51:44

586 views17:51
Open / Comment
2022-08-08 17:39:11 የሙሳና የፊርዐውን ታሪክ
ክ/1
2.1K views14:39
Open / Comment
2022-08-05 18:54:22
ህሌናዋ ተረብሾ አእሚሮዋ እረፍት አጥቶ ሠላም እና እረፍትን ለማግኘት ትክክለኛውን እምነት በመፈለግ ንባብን ወሳኝ እርምጃ አንድርጋ የተጠቀመቺው ሠለምቴዋ ቃል-ኪዳን

ኦርቶዶክስ እምነት ላይ ነበርኩኝ ከዚያም ለጥያቄዎች መልስ አላገኘሁም ፕሮቴስታንትንም አየሁ አሁንም እረፍት አላገኘሁም በስተመጨረሻም ነቢይ ትሆኛለሽ እያሉ እራሴን ለማረጋጋት ይሞክሩ ነበር አሏህ ግን እዝነቱን ለገሰኝ እሥልምናዬን አሳወቀኝ አእምሮዬም ተረጋጋ ህሌናዬ ሰላም እና እረፍት አገኘ ። በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም መናር

ሙሉ ታሪክ ተለቋል ገብተው ያድምጡ። ሼር ማድረግ አይርሱ..!




በጹሑፍ ይቀርባል ፦
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
2.6K views15:54
Open / Comment
2022-07-31 14:18:26 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ይህነረን የዩቱብ ሊንክ በመክፈት ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ። በአላህ ፈቃድ ትጠቀሙበታላችሁ። ለሰውም ሼር አድርጉ

https://youtube.com/channel/UC1phBbwcq_sXeSKKV_JtUMg
2.5K views11:18
Open / Comment
2022-07-29 17:53:23
"አሜሪካ ልዕለ ኃያል ናት ብሎ ማመን እና በዚህም ሰበብ እርሷን መፍራትም ይሁን መስጋት "ሽርክ|ማጋራት| ነው። ለአላህ የምናደርገው ሱጁድ ልዕልናችንና ከፍታችን ነው። ላኢላሃ ኢለሏህ ማለትም ይህ ነው።" (ዒምራን ኻን ፓኪስታን)

የተውሒድ ግንዛቤ አድማስ ሲልቅ እንዲህ ነው። ለነገሩ የአል- ዓላማህ ሙሐመድ ኢቅባል ልጅ ነው

http://t.me/AshaBuleyamine
3.1K views14:53
Open / Comment
2022-07-29 10:37:02 አቡ ማሒራ
■ «መሠረታዊ ትምህርት ለአዲስ ሰለምቴዎች ክፍል አንድ»

◇ ተጨማሪ ንጽጽራዊ ትምህርቶችንና ምላሾችን በዚህ ገብታችሁ አንብቡ.....

◇«፦ https://t.me/AbuMahira55
2.4K views07:37
Open / Comment