Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 9

2022-04-15 10:30:56 ሱረቱል ካፍ በሸህ ሱደይስ
የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:–

(የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል)

[በይሐቂ በሱነኑል ኩብራ (5856) ዘግበውታል]
[ ሰሒሁል ጃሚዕ ሊ አልባኒ (6407)
3.1K views07:30
Open / Comment
2022-04-14 19:52:08
የሰማይ መስኮት የተሰኘው መጽሐፍ
በገበያ ላይ ዋለ . .በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የኢዕቲካፍ፣ የረመዳን አስርት ቀናት እና የለይለቱል ቀድር ህግጋትና ትሩፋት

መጽሐፉን በሚከተሉት ኢስላማዊ መጽሐፍት መሸጫዎች ማግኘት ይችላሉ፦

ለፉሪ አካባቢ ዛዱል-መዓድ መድረሳና በድር መስጂድ

አት ተውባ (መርካቶ)
አል አቅሳ (ፒያሳ)
አል ቁድስ (መርካቶ)
ያሲን (መርካቶ)
ቤተል ተቅዋ መስጂድ በር (ኩባራ) ተቅዋ መክተባ

ክፍል ሃገር ለማከፋፈል
0911375178
3.0K views16:52
Open / Comment
2022-04-13 16:15:07 መሠረታዊ የእስልምና አስተምህሮን ለማወቅ የሚያግዙና የሰላት አሰጋገድን የሚያብራሩ መጽሀፍት ከላይ አፕሎድ አድርጌላችኃለው። በተለይም እስልምናን ለተቀበሉ ወንድምና እህቶች ሼር አድርጉላቸው።
___
https://t.me/Yahya5
2.4K views13:15
Open / Comment
2022-04-07 19:17:32
አስሓቡል የሚን በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር ፕሮግራም #በሸዋሮቢት_ከተማ_በሰላም_መስጅድ
3.2K views16:17
Open / Comment
2022-04-07 17:58:57
አልሃምዱሊላህ ትንንሽ ግቦች የትላልቅ አላማዎች መግቢያ በር ናቸው ። አስሓቡል የሚን በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ እውቅናን አግኝቶ ።በድርጅት ስሙን አጽድቋል ።
አስሓቡል የሚን ብዙ መልካም ሥራዎች በመስራት እዚህ ደረጃ መድረሱ እውን ነው በአሏህ ፈቃድ የተሻለ እና መሬት ላይ የወረደ ሥራን ለመስራት ጉዞውን ቀጥሏል ። በአምላካችን አሏህ ፍቃድ ዑማውን ያገለግላል ይጠቅማል ኢንሻሏህ ..!

#የዑማው_ብርሃን
2.3K views14:58
Open / Comment
2022-04-07 15:32:37 ውዱእ ሳይኖር ከሞባይል አፕሊኬሽን ቁርኣን መቅራት ይቻላልን?
~
ሞባይል፣ ታብሌትና ኮምፒዩተር ላይ የተጫኑ የቁርኣን አፖች ወይም ሶፍትዌሮች የሙስሐፍ (ሀርድ ኮፒ ቁርአን) ብይን የላቸውም።
ስለዚህ ቁርኣን ያለ ውዱእ እንዳይነካ የሚለው ሙስሐፍን የሚመለከተው ብይን በነዚህ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን ቁርኣን አይመለከትም። ስለሆነም በነዚህ 'ዲቫይሶች' የሚገኘውን ቁርኣን ተጠቅሞ ውዱእ ባይኖርም መቅራት ይቻላል። የወር አበባና የወሊድ ደም ላይ ያለች ሴትም በነዚህ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን ተጠቅማ ቁርኣን መቅራት ትችላለች።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
2.1K views12:32
Open / Comment
2022-02-25 21:49:01
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ከወቅታዊ የሚሽነሪው እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ከሀሩን ሚዲያ ጋር በመተባበር የቨርቹዋል ትሬኒንግ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህ የቨርቺዋል ትሬኒንግ የተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ስልጠና የሚሰጣቸው ሲሆን በመፍትሄው ዙሪያም ምክክሮች ይደረጋሉ። ስልጠናው በቅድሚያ ከፍ ባለ መልኩ የሚሽነሪ እንቅስቃሴዎች ባሉባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ ወገኖቻችን በአሏህ (ሱ.ወ) ፍቃድ የሚሰጥ ይሆናል።
.......
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
542 viewsሳራ ነኝ ሰለምቴዋ, 18:49
Open / Comment
2022-02-25 07:36:44 ሱረቱል~ አል-ካህፍ
……… ………

﷽ {إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما} اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد ﷺ
………… …………
http://t.me/AshaBuleyamine
861 viewsEman "Bint"Hagazi, 04:36
Open / Comment
2022-02-22 21:09:10 የእጅ ጹሑፍ ችሎታ ያላችሁ ሰዎች በፍቃደኝነት በውስጥ ብታናግሩን ።

እህት ኢማን https://t.me/a_Bint
እህት ሳራ https://t.me/Quran_is_life_Sari_A
694 views Eman "Bint"Hagazi , edited  18:09
Open / Comment