አልሃምዱሊላህ ትንንሽ ግቦች የትላልቅ አላማዎች መግቢያ በር ናቸው ። አስሓቡል የሚን በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ እውቅናን አግኝቶ ።በድርጅት ስሙን አጽድቋል ። አስሓቡል የሚን ብዙ መልካም ሥራዎች በመስራት እዚህ ደረጃ መድረሱ እውን ነው በአሏህ ፈቃድ የተሻለ እና መሬት ላይ የወረደ ሥራን ለመስራት ጉዞውን ቀጥሏል ። በአምላካችን አሏህ ፍቃድ ዑማውን ያገለግላል ይጠቅማል ኢንሻሏህ ..! #የዑማው_ብርሃን 2.3K views14:58