ሱረቱል ካፍ በሸህ ሱደይስ የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:– (የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል) [በይሐቂ በሱነኑል ኩብራ (5856) ዘግበውታል] [ ሰሒሁል ጃሚዕ ሊ አልባኒ (6407) 3.1K views07:30