የሰማይ መስኮት የተሰኘው መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ . .በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የኢዕቲካፍ፣ የረመዳን አስርት ቀናት እና የለይለቱል ቀድር ህግጋትና ትሩፋት መጽሐፉን በሚከተሉት ኢስላማዊ መጽሐፍት መሸጫዎች ማግኘት ይችላሉ፦ ለፉሪ አካባቢ ዛዱል-መዓድ መድረሳና በድር መስጂድ አት ተውባ (መርካቶ) አል አቅሳ (ፒያሳ) አል ቁድስ (መርካቶ) ያሲን (መርካቶ) ቤተል ተቅዋ መስጂድ በር (ኩባራ) ተቅዋ መክተባ ክፍል ሃገር ለማከፋፈል 0911375178 3.0K views16:52