Get Mystery Box with random crypto!

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ከወቅታዊ የሚሽነሪው እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ከሀሩን ሚዲያ ጋር በመተባበር | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ከወቅታዊ የሚሽነሪው እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ከሀሩን ሚዲያ ጋር በመተባበር የቨርቹዋል ትሬኒንግ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህ የቨርቺዋል ትሬኒንግ የተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ስልጠና የሚሰጣቸው ሲሆን በመፍትሄው ዙሪያም ምክክሮች ይደረጋሉ። ስልጠናው በቅድሚያ ከፍ ባለ መልኩ የሚሽነሪ እንቅስቃሴዎች ባሉባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ ወገኖቻችን በአሏህ (ሱ.ወ) ፍቃድ የሚሰጥ ይሆናል።
.......
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል