Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 4

2022-06-19 18:36:06

639 views15:36
Open / Comment
2022-06-18 23:00:54

461 views20:00
Open / Comment
2022-06-17 22:08:42

476 views19:08
Open / Comment
2022-06-17 20:23:12

654 views17:23
Open / Comment
2022-06-17 16:23:35
ይህንን አጀንዳ አስመልክቶ የቀረበውን ሰፊ ማብራራያ ከዚህ በታች ማንበብ ይችላሉ፦
..
http://hidayacomparative.org/ጅሀድ-በትክክል-ምንድን-ነው/
671 views13:23
Open / Comment
2022-06-17 14:52:49 ከሚቅዳም ቢን መዕዲይ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا أحبَّ أحدُكم أخاهُ فليُعلمْهُ أنَّهُ يحبُّهُ﴾

“አንዳችሁ ወንድሙን የሚወደው ከሆነ እንደሚወደው ያሳውቀው።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 417

https://t.me/joinchat/Th93dNNUa7fV1c79
829 views11:52
Open / Comment
2022-06-16 11:57:21 አስ-ሓቡል የሚን!

አስሓቡል የሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ ሰፊ መርሓ-ግብር የያዘ ተቋም ነው። በአሁን ሰዓት በገጠሩ ክፍል ሚሽነሪዎች በጥቅማ ጥቅም የሚደልሉበትን ቦታ እግር በእግር እየተከታተል ሙሥሊሙን የሚደጉም፣ መድረሳ የሚያቋቋም፣ ቁርኣን የሚያስቀራ፣ ሠለምቴዎችን በመሰብሰብ ታሪካቸውን በማቅረብ ለሠለምቴዎች በእርዳታ የሚደግፍ ሰዎችን ወደ ዲኑል ኢሥላም የሚጣራ ተቋም ነው። ይህንን ተቋም በንዋይ(በገንዘብ)፣ በአሳብ እና በጉልበት መደገፍ የምትፈልጉ እንግዲያውስ ይህንን ሊንክ በማስፈንጠር ተጭነው ይግቡ፦

ቴሌግራም፦ https://t.me/joinchat/Th93dNNUa7fV1c79

ዋትስ-አፕ
https://chat.whatsapp.com/6O1nFgi4oKHLgB1fdY0Air

ለበለጠ መረጃ
https://t.me/menu_ti
https://t.me/aBintBaba
646 views08:57
Open / Comment
2022-06-15 18:52:49
ሠለምቴዎች የሒዳያ ሰበብ የሆነኝ እና ከጭለማ ወደ ብርሃን ያመላከተኝ ከአሏህ የተሰጠኝ ዲኔን እንዳውቅ ያደረገኝ ይህ ነው በማለት ታሪካቸውን በሰፊው በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም በአስሓቡል የሚን ሥር ይተርኩልናል ። ለዛሬ የሠለምቴዋን ፋጡማ ታሪክ ክፍል ሁለት ቀርቧል ።
ፋጡማ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እንደነበረች በክፍል አንድ ገልጻልን ነበር ።

ዩቲብ




ቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg

ሠለምቴዎች ብቻ ጆይን ብለው ለፕሮግራሙ እንግዳ መሆን ይችላሉ፦
https://t.me/Selmeta

ለበለጠ መረጃ፦
https://t.me/Quran_is_life_Sari_A
3.0K viewsedited  15:52
Open / Comment
2022-06-15 18:44:31

920 views15:44
Open / Comment
2022-06-14 22:31:20
አልሃምዱሊላህ.. አንድ ወንድማችን ወደ ተፈጠረበት እምነት ወደ ዲነል ኢሥላም በሸሃዳተይን ገብቷል..! አሏሁ አክበር

አስሓቡል የሚን ቻናል ፦
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
644 views19:31
Open / Comment