Get Mystery Box with random crypto!

ከሚቅዳም ቢን መዕዲይ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا أحبَّ | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

ከሚቅዳም ቢን መዕዲይ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا أحبَّ أحدُكم أخاهُ فليُعلمْهُ أنَّهُ يحبُّهُ﴾

“አንዳችሁ ወንድሙን የሚወደው ከሆነ እንደሚወደው ያሳውቀው።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 417

https://t.me/joinchat/Th93dNNUa7fV1c79