Get Mystery Box with random crypto!

አስ-ሓቡል የሚን! አስሓቡል የሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ ሰፊ መርሓ-ግብር የያዘ ተቋም ነው። በአ | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

አስ-ሓቡል የሚን!

አስሓቡል የሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ ሰፊ መርሓ-ግብር የያዘ ተቋም ነው። በአሁን ሰዓት በገጠሩ ክፍል ሚሽነሪዎች በጥቅማ ጥቅም የሚደልሉበትን ቦታ እግር በእግር እየተከታተል ሙሥሊሙን የሚደጉም፣ መድረሳ የሚያቋቋም፣ ቁርኣን የሚያስቀራ፣ ሠለምቴዎችን በመሰብሰብ ታሪካቸውን በማቅረብ ለሠለምቴዎች በእርዳታ የሚደግፍ ሰዎችን ወደ ዲኑል ኢሥላም የሚጣራ ተቋም ነው። ይህንን ተቋም በንዋይ(በገንዘብ)፣ በአሳብ እና በጉልበት መደገፍ የምትፈልጉ እንግዲያውስ ይህንን ሊንክ በማስፈንጠር ተጭነው ይግቡ፦

ቴሌግራም፦ https://t.me/joinchat/Th93dNNUa7fV1c79

ዋትስ-አፕ
https://chat.whatsapp.com/6O1nFgi4oKHLgB1fdY0Air

ለበለጠ መረጃ
https://t.me/menu_ti
https://t.me/aBintBaba