ሠለምቴዎች የሒዳያ ሰበብ የሆነኝ እና ከጭለማ ወደ ብርሃን ያመላከተኝ ከአሏህ የተሰጠኝ ዲኔን እንዳውቅ ያደረገኝ ይህ ነው በማለት ታሪካቸውን በሰፊው በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም በአስሓቡል የሚን ሥር ይተርኩልናል ። ለዛሬ የሠለምቴዋን ፋጡማ ታሪክ ክፍል ሁለት ቀርቧል ። ፋጡማ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እንደነበረች በክፍል አንድ ገልጻልን ነበር ። ዩቲብ ቴሌግራም https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg ሠለምቴዎች ብቻ ጆይን ብለው ለፕሮግራሙ እንግዳ መሆን ይችላሉ፦ https://t.me/Selmeta ለበለጠ መረጃ፦ https://t.me/Quran_is_life_Sari_A 3.0K viewsedited 15:52