Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 5

2022-06-14 21:46:20
" «የኃይማኖቱ አባቶች የምዕመኖቻቸውንና የተከታዮቻቸውን ህይወት አስይዘው ቁማር ይጫወታሉ። በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የኃይማኖት ተቋማት መሬት ሊዝ የማይከፍሉት፣ ኦዲት የማይደጉት፣ ታክስ የማይከፍሉት የሀይማኖት ተቋማት እንዳሻቸው ይሁኑ የሚል ህግ ስላለ አይደለም። እንዲህ አይነት ህግ የለም።

አሜሪካ ውስጥ ማንኛውም የኃይማኖት ተቋም ቤቱን ይገዛሀል። ቸርች ይገዛል፣ መስጂድ ይገዛል። ዝም ብሎ የሀይማኖት ተቋም ነኝ ብሎ ነገር የለም።

ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ የሚሆነው ለምንድን? 'የኃይማኖት ተቋማት የውስጥ ማንነት ላይ ይሰራሉ። ሞራል ላይ ይሰራሉ። ሰላም ወዳድነት ላይ ይሰራሉ። አንድ አንዱ ቢቀርም ግድ የለም፤ መንግስት የማይሸፍነውን ነገር ይሸፍናሉ፤ መሬት ቢቀር፣ ታክስ ቢቀር፣ ኦዲት ባይደረጉ ችግር የለውም። እኛ የማንሰራቸውና ወሳኝ ስራዎች ስለሚሰሩ ይካካሳል ነው እሳቤው።' እየሆነ ያለው ግን የተገላቢጦሽ ነው። ከፍተኛ የሞራል ዝቅጠት ያለው የኃይማኖት ተቋማት ውስጥ ነው። ከፍተኛ ምዝበራ ያለው የሀይማኖት ተቋማት ውስጥ ነው። እንኳን የውስጥ ማንነት ሊሰሩ ይቅርና የውስጥ ማንነት በይፋ እያፈረሱ ይውላሉ።

በዚህ ምክንያት ሌብነት በእያንዳንዱ ሰው ጓዳ ውስጥ በምርጫው የታቀፈው ካንሰር ሆኖ ይታያል። ይህን ማስተካከል ካልቻልን ሪፎርሙ የትም አይደርሰም።»

የህዝብ ተወካዮች 6ኛ ምክርቤት አንደኛ አመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዓሊ ስለ ኃይማኖት ተቋማት ከተናገሩት ንግግር የተወሰደ።

https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
647 viewsedited  18:46
Open / Comment
2022-06-14 16:18:51 ከማይጠቅመን ቦታ ተቀምጠን የማይጠቅሙንን አንጥቀም ። በብዙ ጥላቻን ሰባኪ እና የእነርሱን እምነት ጨርሰው እረስተው መሥሊሞች ለማጣላት እና በእሥልምና ላይ ለማጠልሸት ሲዳክሩ የሚውሉትን የዲያቆኖችን እና መምህራኖችን ፔጅ ጥለን እንውጣ ።

መጥፎ ተናግረው መጥፎን ከማናገር ውጭ ጥቅም የላቸውም እና ...! ወደ ኢሥላማዊ ፔጅ እና በትክክለኛ መረጃ እና ማስረጃ ይዘው እውቀትን ወደ ሚሰጡን ኡስታዞች ፔጅ ትኩረት እናድርግ።

በኢሥላም ላይ እያጠለሹ ለሚውሉትም ሰዎች የፖስታቸውን ውሸት በእውነት እያጋለጡ ረድ ይሰጧቸዋል ።ሥለዚህ እስኪ የእኛዎቹን እንደግፍ ከመልካም ሥር እንገኝ ። ምርጥ ምርጥ እሥላማዊ ፔጆችን በኮሜንት መንሽኑልን ።
የአህዛብን እምነት ከሚከተሉት ውጡ


ጠቃሚ ኢሥላማዊ እና ውሸትን አጋላጭ የቴሌግራም ቻናል ፦
https://t.me/Abuyusra3 ኡስታዝ አቡ ዩስራ
https://t.me/ahmedin99 ኡስታዝ አህመዲን ጀበል
https://t.me/AbuMahira55 ወንድማችን አቡ ማሂር
http://T.me/Yahya5 ኡስታዝ የሕያ ኢብኑ ኑህ

https://t.me/ahmedadem ኡስታዝ አህመድ አደም
https://t.me/abuhyder ኡስታዝ አቡ ሃይደር
https://t.me/IbnuMunewor ኢብኑ ሙነወር
http://t.me/religionandphylosophy ኡስታዝ ኤሊያህ ማህሙድ

ከፌስ-ቡክ የመጣ መልዕክት
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1431601810587013&id=100012116234353
331 viewsedited  13:18
Open / Comment
2022-06-14 13:26:38

468 views10:26
Open / Comment
2022-06-14 12:19:02 AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር pinned a photo
09:19
Open / Comment
2022-06-14 12:18:46 AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር pinned «

09:18
Open / Comment
2022-06-13 17:49:13

1.1K views14:49
Open / Comment
2022-06-13 17:25:20
የቁርኣን ሒፍዝ ውድድር አሸናፊው ወጣት የኦርዶኑ ተወዳዳሪ ሙሀመድ ኑር ሲሆን የ10,000 ዶላር አሸናፊ ሆኗል። ማሻአሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
1.2K views14:25
Open / Comment
2022-06-13 16:00:29
إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡





ወቅታዊ መረጃ ለማግኝት ጆይን
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
1.3K views13:00
Open / Comment
2022-06-12 22:59:48 አቡ ማሒራ
■ «መሠረታዊ ትምህርት ለአዲስ ሰለምቴዎች ክፍል ሁለት»

◇ ተጨማሪ ንጽጽራዊ ትምህርቶችንና ምላሾችን በዚህ ገብታችሁ አንብቡ.....

◇«፦ https://t.me/AbuMahira55
215 views19:59
Open / Comment
2022-06-12 19:43:13

642 views16:43
Open / Comment