"አሜሪካ ልዕለ ኃያል ናት ብሎ ማመን እና በዚህም ሰበብ እርሷን መፍራትም ይሁን መስጋት "ሽርክ|ማጋራት| ነው። ለአላህ የምናደርገው ሱጁድ ልዕልናችንና ከፍታችን ነው። ላኢላሃ ኢለሏህ ማለትም ይህ ነው።" (ዒምራን ኻን ፓኪስታን) የተውሒድ ግንዛቤ አድማስ ሲልቅ እንዲህ ነው። ለነገሩ የአል- ዓላማህ ሙሐመድ ኢቅባል ልጅ ነው http://t.me/AshaBuleyamine 3.1K views14:53