Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ቁጥር 31 የሰለምቴዋ ብርቱካን ታሪክ ። ሰለምቴዋ ብርቱካን እሥልምናን | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

እንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ቁጥር 31 የሰለምቴዋ ብርቱካን ታሪክ ።

ሰለምቴዋ ብርቱካን እሥልምናን ተቀብላ በዲኗ ጸንታ የአሏህን ፍራቻ እና ውዴታ ተጎናጽፋ ። በክርስትናው አለም ውስጥ የነበረውን ጓደኛዋን እርሷን ሳይሆን አሏህን እንዲያውቅ አድርጋ የእኔ ህይወት በቅጽበት ተቀይሯል ህይወትህን ቀይር ብላ እሥልምናን እንዲቀበል ሰበብ ሆናዋለች ። ሙሉ ታሪኳን





በተለይ በክርስትናው አለም ውስጥ ላሉት ወንዶች እጅ የምትሰጡ እና ያላመነ ወንድ የትዳር አጋር ይሆነኛል ብላችሁ ወደ ባጢል አቅጣጫ ለምታመዝኑ የሙሥሊም እንስቶች ይህንን አድምጡት በጉብዝናዋ ትደመማላችሁ ።





የሠለምቴዎችን ልዩ የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ታሪኳቸውን ለማድመጥ :-





AS_HABULE YAMlNE TUBE
https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q

በጹሑፍ ይቀርባል ¶
https://t.me/AshaBuleyamine/5125

ሠለምቴ ከሆኑ ጆይን ብለው የፕሮግራሙ እንግዳ ይሁኑ
https://t.me/Selmeta

አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ቪዲዎች
http://tiktok.com/@as_hbule

አስተያየት ለመስጠት
http://t.me//Ashabulyeminbot

ለበለጠ መረጃ
https://t.me/Quran_is_life_Sari_A