Get Mystery Box with random crypto!

አስ-ሓቡል የሚን! አስሓቡል የሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ ሰፊ መርሓ-ግብር የያዘ ተቋም ነው። በአ | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

አስ-ሓቡል የሚን!

አስሓቡል የሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ ሰፊ መርሓ-ግብር የያዘ ተቋም ነው። በአሁን ሰዓት በገጠሩ ክፍል ሚሽነሪዎች በጥቅማ ጥቅም የሚደልሉበትን ቦታ እግር በእግር እየተከታተል ሙሥሊሙን የሚደጉም፣ መድረሳ በማቋቋም፣ ቁርኣን የሚያስቀራ፣ ሠለምቴዎችን በመሰብሰብ ታሪካቸውን በማቅረብ ለሠለምቴዎች በእርዳታ የሚደግፍ ሰዎችን ወደ ዲኑል ኢሥላም የሚጣራ ተቋም ነው። ይህንን ተቋም በንዋይ(በገንዘብ)፣ በአሳብ እና በጉልበት መደገፍ የምትፈልጉ ሊንክ በማስፈንጠር ተጭነው ይግቡ ወይም
ባሉበት ሆነው አስሓቡል የሚንን ጀመዓህ መደገፍ ይችላሉ

አባይ ባንክ 618741381 0591017

ዳሽን ባንክ -2928011755411

ንግድ ባንክ - 1000393327727

ቴሌግራም፦

https://t.me/joinchat/Th93dNNUa7fV1c79

ዋትስ-አፕ
https://chat.whatsapp.com/6O1nFgi4oKHLgB1fdY0Air

በጉልበት እና በሃሳብ ጊዜኣችሁን ሰታችሁ በመልካም ሥራ ላይ ለማገዝ የምትፈልጉ እህቶች ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን ።
http://t.me/a_Bint እህት ኢማን
http://t.me/OBintMahmud እህት የትም-ወርቅ
https://t.me/Quran_is_life_Sari_A እህት ሳራ

ለበለጠ መረጃ
+971544106845
+966503917209
+251926142009
+966554225870
አስሓቡል የሚን የዑማው ብርሃን