ልብህ ሲደክማት ፍላጎት ነፍስህን ሲያሸንፋት መጥፎ ሀሳቦች መጥተውልህ ወንጀሉን ስራው ብለው ሲጎተጉቱህ እንዲህ በላቸው ﴿قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ﴾ « እኔ በጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ » በላቸው ፡፡ [አንዓም 15] ለተወሰኑ ደቂቃዎች ደስታ ላልተወሰኑ ጊዜያት እሳት ከመግባት አላህ ይጠብቀን 459 views13:12