ፍቅርሽ ሲያደርገኝ ክንፍ ከእብደቱም ጭልፍ ወዝወዝ በትዝታ እስኪገኝ እፎይታ ለማበድ ያህል ጭንቀት እስኪቀል የጋለው የልብ ስሜት እስኪበርድ እስከዛው ትንሽ ልበድ ታድያ ማን ቆሞ በፍቅር ይንደድ @me1aku 1.6K viewsmele , edited 15:39