Get Mystery Box with random crypto!

ምን እየሆንን ነው ምን እየሆንኩ ነው ከንፈሬ ከንፈሯን ተጠጋው በስሱ ቀመሰው እጄ ወገቧን እየዳ | መፅሐፍት

ምን እየሆንን ነው
ምን እየሆንኩ ነው
ከንፈሬ ከንፈሯን ተጠጋው
በስሱ ቀመሰው
እጄ ወገቧን እየዳበሰ
ፍቅራችን እንደ ቄጤማ ተነሰነሰ
ተጫረ ነበልባል
ገላ ገላን ሽቶ ይነዳል
ስሜት ናወዘ
አልጋ ተወዘወዘ
ሁለት የእሳት ተራራ አንድ ስምጥ ሸለቆ
ይዳብስ ጀመር እጄ ገላዋን ሰንጥቆ
ከንፈሯን ስስመው
ጡቷቿን ስጨምቀው
ጭኖቿን ስከፍተው
በጣቶቼ ስዳብሰው
አዲስ ዘፈን አዲስ ሙዚቃ
መላ አካልን የሚያነቃ
ልክ ዘፈኑን እየሰማው
ድንገት ከህልሜ ነቃው
አወይ ይሄ ህዝብ
አወይ ይቺ ሀገር
ልክ ሲፈለጉ ድርግም የሚሉት ነገር
ልክ ስትመሰጥ መብራቱ ሲጠፋ
ልክ ስትቸኩል ታክሲውም ወረፋ
ለምዶብን ህዝቦቿ
ይኸው የዛሬው ለት
ልክ ከንፈርሽን ስስመው
ከእንቅልፍ የምነቃው
ምን ሆኜ ነው አለሜ
እስቲ 1እንኳን ልሳምሽ በህልሜ