🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Awash Bank

Channel address: @awash_bank_official
Categories: Economics
Language: English
Subscribers: 105.27K
Description from channel

The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 125

2021-08-26 09:11:38
Tajaajila Baankii Ammayyaawaafi Amansiisaa ta'e argachuuf filannoon keessan Baankii Awaash haa ta'u!
#BaankiiAwaash
1.7K viewsedited  06:11
Open / Comment
2021-08-25 17:16:20
አዋሽ ባንክ እና የሮን የትራንስፖርት አገልግሎት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
****************************
(ነሐሴ 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዋሽ ባንክ፣ አዲስ አበባ)
ከተለያዩ አስር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተውጣጡና ሃምሳ በሚሆኑ መምህራን የተቋቋመው የሮን የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ‘’አዋሽ ኢኽላስ’’ በሚል ስያሜ ከሚታወቀው የአዋሽ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
የመግባቢያ ሰነዱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ምክትል ቺፍ ኦፊሰር አቶ አብደላ አደም እና ዬሮን ትራንስፖርት አገልግሎት የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ኬይረዲን ተማም ናቸው፡፡ በመግባቢያ ሰነዱ መሰረት አዋሽ ባንክ ከወለድ ነፃ በሆነው የፋይናንሲንግ አገልግሎቱ የየሮን ትራንስፖርት አገልግሎት አቅርቦቶችን 70 በመቶ ፋይናንስ የሚያደርግ ሲሆን የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅቱም የሚጠበቅበትን 30 በመቶ የኢንቨስትመንት ድርሻውን በባንኩ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሂሳብ ከፍቶ የሚያስቀምጥ ይሆናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ማንኛቸውንም የክፍያ አገልግሎቶችን በአዋሽ ባንክ በኩል ለመፈፀም ተስማምቷል፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎቱን በሚሰጥበት ወቅትም የአገልግሎት ክፍያዎችን በአዋሽ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ በኩል በመሰብሰብ ለባንኩ የዲጂታል ቻናሎች መስፋፋት የበኩሉን ድርሻ ያበረክታል፡፡
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
2.6K views14:16
Open / Comment
2021-08-25 10:10:40
#AwashBank #ExchangeRate
2.5K viewsedited  07:10
Open / Comment
2021-08-24 08:40:11
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
1.7K views05:40
Open / Comment
2021-08-23 08:29:47
Good Morning
Have a Nice day!
#Prosper_with_the_Nurturing_Bank
#AwashBank #Monday_Motivational
1.0K views05:29
Open / Comment
2021-08-22 13:31:16
Vacancy Announcement
----------------------------
Position: Assistant Procurement Officer/ Store Keeper
Qualification & Experience: BA Degree in Procurement and Supplies Chain Management.
Place of Work: Addis Ababa
Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com within 7 consecutive days from the first date of this announcement on the newspaper.
-Applicants are advised to use the option Fresh Graduate while creating their e-mail address.
Please visit the below link to our website for the details:
https://www.awashbank.com/vacancy/
2.8K views10:31
Open / Comment
2021-08-20 09:48:07
ለማንኛውም ዓይነት ግብይትዎ የአዋሽ ባንክ ካርዶችን በመያዝ ክፍያዎን በፖስ ማሽን ይፈፅሙ!

Bittaafi Gurgurtaa keessan kamiifuu Kaardiiwwan Baankii Awaashitti fayyadamuun Kaffaltii Keessan Karaa Maashinii Poos raawwadha.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
1.2K viewsedited  06:48
Open / Comment
2021-08-19 09:31:17
በአዋሽ ይቆጥቡ ፣ ይቀበሉ ፣ ይሸለሙ!
ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
Awaashitti Qusadhaa, Karaa Awaashiin Fudhaa, Badhaafamaa!
Danbiiwwanii fi Dirqamoonni ni Raawwatamu.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
294 views06:31
Open / Comment
2021-08-18 19:12:04
#AwashBank
መልካም የቡሄ በዓል ይሁንልዎ!
1.2K views16:12
Open / Comment
2021-08-18 13:23:47
አዋሽ ባንክ በክፍያ ካርድ አገልግሎት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከአሜሪካው ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ጋር ሰምምነት ተፈራረሙ፡፡ (አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም)
ስምምነቱም በኢትዮጵያ የንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የዓለም አቀፍ ካርዶችን ተቀባይነት ለማሳደግ እንደሚያግዝ ተገልጧል፡፡
የአዋሽ ባንክ ሆል ሴል ባንኪንግ ቺፍ አፊሰር አቶ ታደሰ ገመዳ በኮንፍረንስ በተካሄደው ሰምምነት እንዳሉት አገልግሎቱ በተለይም ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ ደንበኞች በሆቴሎችና በሌሎችም ቦታዎች አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው፡፡
1.7K views10:23
Open / Comment