🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Awash Bank

Channel address: @awash_bank_official
Categories: Economics
Language: English
Subscribers: 105.27K
Description from channel

The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 126

2021-08-17 21:36:30
አዋሽ ባንክና እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ባደረጉት የአጋርነት ስምምነት ዙሪያ ኢቢሲ ያቀረበው ዘገባ
549 views18:36
Open / Comment
2021-08-17 16:34:24 አዋሽ ባንክና እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ
******************************
(ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም አዋሽ ባንክ፣ አዲስ አበባ)
በኢትዮጵያ ከግል ባንክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ እና ትርፋማ የሆነው አዋሽ ባንክ እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ የተሰኘውና መቀመጫውን ቺካጎ አሜሪካ ካደረገው በአለም አቀፍ ደረጃ ሶስተኛው ትልቁ የካርድ ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ በመላው የኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ዘንድ የአለምአቀፍ ካርዶችን ተቀባይነት ለማሳደግ የሚያስችል ሲሆን የDiscover፣ የDiners Club International፣ የPULSE እና Network Alliance ካርድ ተጠቃሚዎች ከPOS፣ ከኤቲኤሞች እና በኢ-ኮሜርስ ክፍያ ገጾች በኩል ተቀባይነት እንዲኖራቸው የሚያስችል ነው፡፡
የዲስከቨር ግሎባል ኔትዎርክ ካርድ ተጠቃሚዎች ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ተመራጭ ካርዳቸውን ለመጠቀም ይፈልጋሉ። ለዚህ ደግሞ በአዋሽ ባንክ እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ መካከል የተፈረመው የአጋርነት ስምምነት መፍትሄ ከመሆኑም ባሻገር በኢትዮጵያ የግብይት መጠንን ለማሳደግ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የዲስከቨር ግሎባል ኔትዎርክ ካርድ የአለም አቀፍ ገበያዎች ምክትል ፕሬዚዳንት ማት ስሎዋን ገልጸዋል፡፡
የአዋሽ ባንክ ሆል ሴል ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ታደሰ ገመዳ በበኩላቸው ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ለመስራት የመረጠበት ዋነኛው ምክንያት ባንኩ በአገሪቱ ትልቅ የገበያ ድርሻ ያለው በመሆኑና የPSS Switch አብላጫ ባለቤት በመሆኑ ከሌሎች ባንኮች ጋር ለመስራትም ምቹ ሁኔታን ስለሚፈጥርለት ነው ብለዋል፡፡
ከዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ጋር በአጋርነት መስራታችን ለአካባቢያዊ እና ለአለም አቀፍ ደንበኞች የክፍያ አማራጮችን ለመጨመር እና ለማስፋት ያለንን ቁርጠኝነት ከማንፀባረቁም በላይ ለገቢ ዕድገትም ጉልህ ሚና ይኖረዋል ሲሉም አቶ ታደሰ ተናግረዋል፡፡
ዲስከቨር ግሎባል ኔትዎርክ በብራዚል ፣ በደቡብ ኮሪያ ፣ በናይጄሪያ ፣ በሕንድ እና በቱርክ ውስጥ ከ 20 በላይ የኅብረት አጋር አውታረ መረቦችን በመጠቀም የፋይናንስ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ከ 200 በላይ አገራት እና ግዛቶች ውስጥ ከ 48 ሚሊዮን በላይ በሚሆኑ ነጋዴዎች (Merchants) እና 2 ሚሊዮን በሚሆኑ የኤቲኤም የገንዘብ መቀበያ ቦታዎች ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃ ከ270 ሚሊዮን በላይ የካርዱ ተጠቃሚዎች አሉት፡፡
1.4K views13:34
Open / Comment
2021-08-17 16:34:23
1.4K views13:34
Open / Comment
2021-08-16 08:35:45
Good Morning
Have a Nice Day!
#StaySafe #StayHealthy #AwashBank
1.0K views05:35
Open / Comment
2021-08-15 10:45:38 Vacancy Announcement:
Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.

1. Manager, Business Intelligence and Innovation Division
Qualification & Experience:
Undergraduate Degree in Business Management/ Economics/Finance/Accounting or related field plus a minimum of of Eight years’ experience, with at least 3 years at supervisor role. -Masters in a Business-related course (added advantage). -Professional course in related fields (added advantage).

2. Principal, Corporate Planning, Monitoring and Evaluation Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Economics, Accounting, Business Administration or related field plus a minimum of 6 years of relevant experience.

3. Principal, Research and Development Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Economics, Accounting, Business Administration and Professional Course Research and Management (added Advantage) or related field plus a minimum of 7 years of relevant experience.

4. Principal, Business Intelligence and Innovation Officer
Qualification & Experience
Undergraduate Degree in Business Management/ Economics/Finance/Accounting or related field plus a minimum of Six years’ experience, with at least 2 years at Senior Officer. -Masters in a Business-related course (added advantage). -Professional course in related fields (added advantage).

5. Senior, Research and Development Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Economics, Accounting, Business Administration and Professional Course Research and Management (added Advantage) or related field plus a minimum of 6 years of relevant experience.

6. Senior Card Issuance and Replacement Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Accounting, MIS, E-Commerce or related disciplines plus a minimum of 6 years relevant work experience in Banking industry with proven track records in Project Management & Internet / Mobile Banking development for corporate and personal customers.
¬Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com. within 7 consecutive days from the first date of this announcement on the newspaper.
N.B
¬Incomplete applications will not be considered.
Please visit the below link to our website for the details:
https://www.awashbank.com/vacancy/
1.4K views07:45
Open / Comment
2021-08-15 10:45:32
1.2K views07:45
Open / Comment
2021-08-14 12:20:35
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
-------------------------
ባንካችን በነገው እለት ማለትም ነሐሴ 09 ቀን 2013 ዓ.ም የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን ሲባል የሲስተም ማሻሻያ (system upgrading) ስለሚያደርግ በዕለቱ የሲስተም መቆራረጥ ሊያጋጥም ስለሚችል ይሄው ታውቆ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አዋሽ ባንክ!

Dear Esteemed Customers
-------------------------
We would like to inform you that, we shall have a system upgrading on August 15, 2021. We apologize for the inconvenience caused during this time.
Awash Bank!
1.9K viewsedited  09:20
Open / Comment
2021-08-12 09:18:52
የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን ለመፈጸም በአዋሽ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ወይም *901# በመደወል የሚስጥር ቁጥርዎን ካስገቡ በኋላ ከሚመጣልዎት አማራጮች ውስጥ Bill payment የሚለውን በመጫንና በስሩ ከሚገኙት ውስጥ ደግሞ Traffic penalty የሚለውን በቀላሉ በመምረጥ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ዘመናዊና ምቹ የሆነውን የባንካችንን የ IOS እና Android App የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መተግበርያ አፕሊኬሽን ከ#APPStore https://apps.apple.com/us/app/awash-wallet/id1567890687... እንዲሁም ለ Android ሞባይል ከ #GooglePlayStore https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ekenya.awashwallet&hl=en&gl=US
በማውረድና በስልክዎ ላይ በመጫን አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽላችሁ ታላቅ ደስታ ይሰማናል::
963 views06:18
Open / Comment
2021-08-11 08:09:15
ዘመናዊና አስተማማኝ የባንክ አገልግሎት ለማግኘት ከባንካችን ጋር አብረው ይስሩ!

Tajaajila Baankii Ammayyaawaafi Amansiisaa ta'e argachuuf filannoon keessan Baankii Awaash haa ta'u!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
#Powering_your_Business
1.9K viewsedited  05:09
Open / Comment
2021-08-09 09:42:31
Good Morning
Have a fruitful day!
#AwashBank #Monday_Motivational
3.0K views06:42
Open / Comment