🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

መስቀልና ወንበር በላይ በቀለ ወያ ከሰይጣን እስራት ነፃ ልትወጡ ነው ይለናል አንደኛው መስቀል | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

መስቀልና ወንበር
በላይ በቀለ ወያ

ከሰይጣን እስራት ነፃ ልትወጡ ነው
ይለናል አንደኛው መስቀል ላይ ተሰቅሎ
ከአምባገነን ገዚ ነፃ ልትወጡ ነው ይለናል ሌላኛው ወንበር ላይ ቀጭብሎ
እኛ ህዝቦችህ ግን በወንበዴ መሀል ለሚሰቀል እወነት
ከወንበዴ መሀል ለሚታጭ ሹመት
ስለሌለን እምነት ውረዱልን እያልን እንጮሀለን በጣም እነሱም አይወርዱም
እኛም ሳንገላቸዉ አርነት አንወጣም

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19