Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ከግንባር ላይ፣ ነፍጥ አንግቶ አይተውት እንኳን ቃታ ስቦ  ፣      ብትሩን ቀምሰውት ድሮ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እንኳን ከግንባር ላይ፣
ነፍጥ አንግቶ አይተውት
እንኳን ቃታ ስቦ  ፣
     ብትሩን ቀምሰውት
ድሮም "ፋኖ" ሲባል ፣
     ስሙ አለው ማዕበል
የመንጋን ግሪሳ ፣
   እልፍ ያስበረግጋል

ፋኖ ፋኖ
(ታደሰ ደምሴ)

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19