Get Mystery Box with random crypto!

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፭ [በአቤኒ የተጻፈ] ።።።። ሁለተኛው ደሞ... ' የመገፋት ህመም | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፭ [በአቤኒ የተጻፈ] ።።።። ሁለተኛው ደሞ... " የመገፋት ህመም : የማጣትን ፍቺ ልንገርሽ እንጂ እኔ : የት አውቀሽው አንቺ ብዙ ነገ እየሳልኩ : አብሬ ካንቺ'ጋ ሳስብሽ አመሸሁ : እያለምኩሽ ነጋ ሀሳቤን ሰርቀሽው : ቀኔ አላማረበት ቀልቤን ሰውረሽው : አዋዋል ጠፋበት ከእኔ'ጋ ነሽ እያልኩ : አብረሽኝ ከጎኔ አንቺ ሩቅ ሄደሻል : እዛው ስቀር እኔ የቀረበሽ ልቤ…