ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፭ [በአቤኒ የተጻፈ] ።።።። ሁለተኛው ደሞ... " የመገፋት ህመም : የማጣትን ፍቺ ልንገርሽ እንጂ እኔ : የት አውቀሽው አንቺ ብዙ ነገ እየሳልኩ : አብሬ ካንቺጋ ሳስብሽ አመሸሁ : እያለምኩሽ ነጋ ሀሳቤን ሰርቀሽው : ቀኔ አላማረበት ቀልቤን ሰውረሽው : አዋዋል ጠፋበት ከእኔጋ ነሽ እያልኩ : አብረሽኝ ከጎኔ አንቺ ሩቅ ሄደሻል : እዛው ስቀር እኔ የቀረበሽ ልቤ… 8.3K viewsAbela, 18:42