🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ከታሪኮቻችን አምድ የሰሜን ኢትዬጵያ ኦሮሞ ጎሳዎች #አገው አገው የኩሽ ኦሮሞ ጎሳ ስልጣኔ የኩሽ | ancient history of oromoo and oromia

ከታሪኮቻችን አምድ
የሰሜን ኢትዬጵያ ኦሮሞ ጎሳዎች #አገው
አገው የኩሽ ኦሮሞ ጎሳ ስልጣኔ
የኩሽ ዘር ፣የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ፣የኩሽ ነገሥታት የሚባሉ አስራ አንድ የዛጉዌ ነገሥታት ኦሮሞዎች ናቸዉ፡፡ ምክንያቱም የአገዛዙ መስራች አገዉ የኦሮሞ ጎሣ ነዉ፡፡ አገዎች ኦሮሞ መሆናቸዉ ታሪካቸዉና ሥማቸዉ ይመሰክራል፡፡በ933ዓ/ም የነገሠዉ የመጀመረያ የአገዉ ንጉሥ “ማራ ተክለ ሃይማኖት” ይባላል፡፡ የመጨረሻ ንጉሥ “ሀርባ (አርባ)” ይባላል፡፡ ሌሎቹ ሁለት ተዋቂ ንጉሶች ላሊበላና መረራ ይባላሉ፡፡ የቀሩት በግእዝና በክርስትና ሥም ይጠራሉ፡፡ የነገሥታቶቹ የመጀመሪያ ዋና ከተማ ሮሃ ነበር፡፡ የሮሃ ሥም ተለዉጦ ኢዴሣ ተባለ፡፡ የዘጌዌ አገዛዝ ከፈረሰ በኋላ ኢዴሣ ተለዉጦ ላስታ ተባለ፡፡ ለዛጌዌ መንግሥት መፈጠር መሠረት የጣለችዉ የአገዉ ጎሣ ንግሥት ጉዲቲ ጋዲኣ ፈላሳ ኦሮሞ ነች፡፡ የትዉልድ ቦታዋ ዋሎ አዘቦ/አሰቦ ነዉ፡፡ እነዚህ የተጠቀሱ ሥሞች በሙሉ የኦሮሞ ናቸዉ፡፡ በኦሮሞ አገዉ ማለት ይብቃ፣ጉዲቲ ታላቋ፣ ጋዲኣ አሳሪ፣ ፈላሳ ዘዴዉ፣ አሳቦ ጨዉ፤ ማራ ጠቅልሉ፤ መረራ አሳዛኝ፤ ሀርባ ዝሆን፣ ኢዴሣ እቦታዉ፣ ላሊ ባላ መዓት ተመልከት ማለት ነዉ፡፡አገዉ ኦሮሞ መሆኑ የጎንደርና የጎጃም ታሪኮቹ ያረጋግጣሉ፡፡
የዘጉዌ ሥም ዘ-አገዉ ከሚለዉ ቃል የመጣ መሆኑን አይታወቅም፡፡ ታሪክ ጸሐፊዎች ዛጉዌ ትርጉሙ ምንድነዉ እያሉ ይጠይቃሉ፡፡ የዘጌዌ የመጨረሻ ንጉሥ ሀርባ በጭርቆስ ቤተክርስቲያን በመጸለይ እያለ የሸዋ ኦሮሞ ጫላ ወይም ይኩኖ አምላክ ለሥልጣን ብሎ ገደለዉ፡፡ ይኩኖ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወይም በሞቲ ለሚ ደጋፊነት በ1268 ሥልጣን ያዘ፡፡ ይኩኖ አምላክ ኦሮሞ መሆኑ ተደብቆ የአማራ ንጉሥ ይባላል፡፡ በነገሠበት ዘመን የሲም ቋጓቋ የሚባል ጎሣ ወይም ሕዝብ አልነበረም፡፡ አማራ ከምንሊክ፣ ከሃይለ መለኮትና ከሣህለ ሥላሴ በስተቀር ሌላ ንጉሥ የለዉም፡፡ ከጫላ(ይኩኖ አምላክ) እስከ አጼ ልብነ ድንግል፤ ከልብነ ድንግል እስከ አጼ ፋሲል፤ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም ድረስ የነገሡ የሸዋ የጎንደር የጎጃምና የዋሎ ነገሥታት ኦሮሞዎች ናቸዉ፡፡ ኦሮሞነታቸዉ የተደበቀዉ በግእዝ በአማሪኛና በክርስትና ሥም ስለሚጠሩ ነዉ፡፡ኩሾች ኦሮሞ ጎሳዎች ናቸው የአበሲኒያ መስራች የነገሥታት አባት የኢትዮጵያ መሠረት ዋና ተዋኒያን መሆኑ ግዙፍ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፡፡
የአበሲኒያ ሕዝብ የሚባሉ አንድ የሐበሻ ጎሣና 19 የኦሮሞ ጎሣዎች ናቸው። የኦሮሞ ጎሣዎች አጋዉ፣ ቦጂኣ/ቤጃ ፣ከምአት/ቅማንት፣ ሐዊ ፣ዋታ፣ጋፋቴ ፣ጃዊ; ወራኢሉ፣ ወራሂማኖ፣ ወራአልቡኮ፣ ወራባቦ፣ ወራ ካራዩ፤ ወራ ኖሌ፣ ወራቃሉ-ራያ የሸዋ ኦሮሞ፣ ኢፋት፣ቡልጋ፣ ጡሙጋ፣ ሻንኮራ፣ ሙረቴ ፤ዳራ… ናቸዉ። እነዚህ 19 ጎሣዎች ባይኖሩ የአበሲኒያ ሀገር አይፈጠርም የአበሲኒያ ሕዝብ የሚባል አይኖርም፡፡በዚህ ቁሳዊ አካላዊ መረጃ መሠረት የአበሲኒያ ሕዝብ 99.9% ኦሮሞ ነው። የአበሲኒያ ነገሥታት የሚባሉ የጎንደር ትግራይ የጎጃም የሸዋ ነገሥታቶች የክርስትና የግእዝና የአማሪኛ ሥም ያላቸው ኦሮሞዎች ናቸው። ስለዚህ አበሲኒያ ምድሩ ሕዝቡ ታሪኩ በዋናነት እና በከፍተኛየኩሽ የኦሮሞ ጎሳዎች ነው። ሐበሾች የአበሲኒያ መስራች የኢትዮጵያ መሠረት ኦሮሞ መሆኑን ደብቀዉ ከህንድ፣ ከሱማሌ፣ ከማድጋአስከር ፣ከባቢሎን፣ ከጊኒ ቢሣዉ፣ ከግብጽ መጣ እያሉ የሀሰት ታሪክ ለትዉልድ ሲያስተላልፉ ይኖራሉ፡፡ከዚህ በኋላ ኩሽ ኦሮሞ ጎሳዎች ነባር ሕዝብ የታሪክ መሠረት መሆኑን አዉቀዉ የዉሸት ፋብሪካቸዉን በተለያዩ የታሪክ መዛግብት ዲስፕሩፍ ለማድረግ የሚቻልበት ደረጃ በመረጃ እና በማስረጃ ለማሳየት እንደተቻለ በበርካታ ሙሁራን ማሳየት እየተቻለ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ ለምሳሌ ያህል የተለያዩ መጻሕፍቶችን አንብቤ መረጃ ከማግኘቴ በፊት የአበሲኒያ ሕዝብ ሐበሻ ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ የአበሲኒያ ሕዝብና ነገሥታቶቿ በክርስትና በግእዝና በአማሪኛ ሥም የሚጠሩ ማንነታቸዉ የረሱ ኦሮሞዎች ናቸዉ፡፡ አበሲኒያ ከሐበሻ ሥም መጣ እየተባለ የሚነገረዉ ዉሸት ነዉ፡፡ ከኦሮሞ ንጉሥ ከናሞሮድ ልጅ “ከአቢሲ” የመጣ መሆኑን የሐበሻ ደራሲ ፍስሃ ያዜ ካሣ በአቀረበዉ መረጃ ተረጋግጧል፡፡ የ2003 መጽሐፍ ገጽ 48 ተመልከቱ፡፡ “የአበሲኒያ ታሪክ በሶስት መደብ ይከፈላል ይህንን መቀደም ሲል በጽሁፌ አብራርቼዋለው። ፡፡“አበሲኒያዊያን ከኩሽ የዘር ሀረግ የመጡ መሆናቸዉን ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን በክብረ ነገሥት መጽሐፍ የኩሽ ዘር ለሴም ዘር ባሪያ ሆኖ እንዲገዛ እግዚአብሔር ረገመዉ ብሎ ስለተነገራቸዉ ኩሾች-ኦሮሞዎች የተረገመ ዘር እንዳይባሉ ማንነታቸዉን ደብቀዉ የሴም ዘር ብለዉ ይናገራሉ”፡፡ የአበሲኒያ ታሪክ የኦሮሞ ታሪክ ነዉ፡፡ በዚህ መረጃ መሠረት የሴም ዘር የሚባሉ ሐበሾች DNA ብፈተሽ 99.9% ኦሮሞ መሆናቸዉ ይረጋግጣል፡፡ በማንነት ቀበኞች ሀገር የሌለዉ መጤ ተብሎ የተወረደ ኩሽ ኦሮሞ ጎሳዎች
/አጋዉ፣ ቦጂኣ/ቤጃ ፣ከምአት/ቅማንት፣ ሐዊ ፣ዋታ፣ጋፋቴ ፣ጃዊ; ወራኢሉ፣ ወራሂማኖ፣ ወራአልቡኮ፣ ወራባቦ፣ ወራ ካራዩ፤ ወራ ኖሌ፣ ወራቃሉ-ራያ የሸዋ ኦሮሞ፣ ኢፋት፣ቡልጋ፣ ጡሙጋ፣ ሻንኮራ፣ ሙረቴ ፤ዳራ… ናቸዉ/የአበሲኒያ አባት የኢትዮጵያ መሠረት መሆኑ ተረጋገጠ፡፡A history of Ethiopian Nubia and Abyssinia Volume I page 190 by E.A. Wallis Budge

REFERANCE
1) Hammond Atlas of the world History page 241
2) The Penguin Atlas of African History 1995 page 28, 40
3)History Atlas of Africa 1998, page 19,59
4) Atlas of the world History Mapping Human Journey Second edition page 38, 43, 161, (Atlas of the world History Mapping Human Journey Second edition copy writer 2000 page 35)
5) The African kingdom of the past Egypt, Kush, And Aksum 1997 page 72
6) Andu Alem Arage Book 2005 page 210
7) Introduction to Classical Ethiopia Ge,ez page 1 by Tomas O. Lambdin
8)A history of Ethiopian Nubia and Abyssinia Volume I page 190 by E.A. Wallis Budge
9/12/2020Gc
ABDUJE GOLD
ፔጃችንን ሼር እና ላይክ ማድረጋቹን አትርሱ
#ancient_history_of_oromoo http://T.me/etbisahusen