Get Mystery Box with random crypto!

🙌 Blëss thë lørd 🙌

Logo of telegram channel jesussaves — 🙌 Blëss thë lørd 🙌 B
Logo of telegram channel jesussaves — 🙌 Blëss thë lørd 🙌
Channel address: @jesussaves
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 66
Description from channel

In this channel, u can know that Jesus is the savior and lover of all !!! >>JESUS SAVES!!!
U can get
#bible verses daily
#bible pics daily
#poems
#song lyrics
BE BLESSED
@jesussaves
@jesussaves 👈👈👈
Contact admin @kidus09

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 2

2018-09-15 22:58:56 #Masturbation ሀጢያት ነው?
ክፍል ሁለት

@dailyeyesus
@dailyeyesus
@dailyeyesus

እስከዛሬ ድረስ "እግዚአብሄር በ masturbation እየባረከኝ ነው" የሚል አንድም ሰው አላጋጠመኝም፡፡

ምክንያቱም ከእግዚአብሔር መንፈስ ዳግም የተወለደ ማንም ሰው ከ masturbation ጋር ተከትለው የሚመጡት እንደ ጭንቀት ፣ ፍርሃትና ብቸኝነት የመሳሰሉት ነገሮች ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ግንኙነት መልካም አያደርጉለትም፡፡

በመፅሐፍ ቅደስ ውስጥ sex ራስን ማርካት እንደሆነ ተደረጎ በየትኛውም ቦታ አልተጠቀሰም፡፡
" ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ። "...... 1ኛ ቆሮ 7:3-4

" አዲስ ሚስትም ያገባ ሰው ወደ ጦርነት አይሂድ፥ ነገርም አይጫኑበት፤ ነገር ግን አንድ ዓመት በቤቱ በፈቃዱ ይቀመጥ፥ የወሰዳትንም ሚስቱን ደስ ያሰኛት። "
(ኦሪት ዘዳግም 24:5)

አያችሁ የ sex እርካታ ባል ለሚስቱ ሚስትም ለባሏ የምትሰጠው እንጂ ሰው ከሌላ ቦታ #ከራሱም ቢሆን ሊያገኘው የሚገባ እርካታ አይደለም፡፡

󾠬የ sex እርካታ በትዳር ውስጥ ባለ መኝታ #ብቻ የሚገኝ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ድንቅ ስጦታ ነው፡ ስለዚህ ባልና ሚስት በአንድነት ሲፀልዩ " እግዚአብሄር ሆይ ስለሰጠኸን ድንቅ ስጦታ እናመሠግንሃለን" ማለት አለባቸው፡፡

ከዚህ ውጪ ያለ የፆታዊ ግንኙነት እርካታ በሙሉ #ሀጢያት ነው፡፡

ራስን ማርካት masturbation ይባላል፡፡
ከትዳር ውጪ የሚደረግ አብሮ መተኛት ማመንዘር ይባላል፡
ሁለት ያላገቡ ወይም ያልተጋቡ ጥንዶች አብረው ቢተኙ ግልሙትና ይባላል፡፡ ሌሎችም አሉ፡፡
በእነዚህ ነገሮች እግዚአብሄር ምንም ቦታ የለውም፡፡ ይልቁንም በዚህ ነገር ውስጥ ያለው #ዲያቢሎስና የራሳችን #የሀጢያት ተፈጥሮ ነው፡፡

ስለዚህ በነዚህ ነገሮች ሁሉ ራሳችንን መግዘት አለብን፡፡
" ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥ በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ ይበልጣል። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 16:32)

ይሄ ማለት ከላይ በተነሱት ጉዳዮች ላይ ንፁህ መሆን የቻለ ሰው መልካም ባል /ሚስት ፣ መልካም አባት /እናት እንዲሁም በመንፈሳዊ ነገር ያደገ ይሆናል፡፡

የምንኖርበት ማህበረሰብና ዘመን በነዚህ ጉዳዮች ንፁህ እንድንሆን አይረዳንም፡፡ ነገርግን መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር " በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:37) ይላ ል፡፡

ፀጋ ይብዛላቹህ!!!

@dailyeyesus
@dailyeyesus
@dailyeyesus
@dailyeyesus
25 views19:58
Open / Comment
2018-09-13 11:13:58 ዘማሪ ህይወት መለሰ
"መንፈስ ቅዱስ"

መንፈስ ቅዱስ
ህይወቴ ሆነሃል
መንፈስ ቅዱስ
አይኔን አብርተሃል

መንፈስ ቅዱስ
ያላንተ አልኖርም
መንፈስ ቅዱስ
ህይወትም የለኝም

አትለየኝም አትለየኝም
ለዘለአለም ያላንተ አልኖርም(፪××)

ጓደኛዬ ነህ መንፈስ ቅዱስ
አማካሪዬ
ወዳጅ ዘመዴ መንፈስ ቅዱስ
መንገድ ጠቋሚዬ

ታዲያ እኔ ያላንተ አልኖርም
ብቻዬን ህይወት የለኝም(፪××)

አሳ ከውሃ ወቶ
መኖር እንደማይችል
እኔም ያላንተ
ያለ መንፈስህ

መኖር አልችልም አልችልም
መኖር አልችልም አልችልም

ወልድ በአብ እንደሚኖር
እኔም በወልድ አለው
አንድነቴ ህብረቴ በእርሱ ነው(፪××)

አትለየኝም አትለየኝም
ለዘለአለም ያላንተ አልኖርም(፪××)

ሰው በወይንጠጅ
እንደሚሰክር
ያሻውን ሳይሆን
በዚያ እንደሚኖር

እኔም በአንተ ተጠምቄአለው
በራሴ ሳይሆን በአንተ አመራለው

መንፈስ ቅዱስ መሪዬ
መንፈስቅዱስ
አይደለሁም ለብቻዬ
ካንተ ጋ ሆኑአል ኑሮዬ

መንፈስ ቅዱስ መሪዬ
መንፈስቅዱስ
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
19 views08:13
Open / Comment
2018-09-12 11:18:08 ዘማሪ እንዳለ ወ/ጎርጊስ
"ለዩ ነው"
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
ነፍሴ ወደ ህያው
አምላክ ተጠማች
ነፍሴ ወደ ህያው
አምላክ ተጠማች

ልረካ ብል በቃኝ ብል
አልችልም ኢየሱስ
ሚጠገብ እኮ አይደለም

እሱ ልዩ ነው ልዩ
እሱ ልዩ ነው ልዩ
ጌታ ልዩ ነው ልዩ
ጌታ ልዩ ነው ልዩ

ለታላቅነቱ ለታላቅነቱ
ምስጋናውን አምጡ (፪××)

እፎይ እረካው የልቤ ደርሷል
አሁን ለጌታ ምለው ምን ቀርቷል
ብዬ ደምድሜ ገና ስል ቁጭ
ብሶ ይፈልቃል የዜማው ምንጭ

ብዬ ነበረ እንደዚህ ብዙ
ሚያቆም አይደለም የዜማ ወንዙ
ይህን ስጨርስ ምለው ሌላ አለኝ
ጌታ ልዩ ነው የሚያዘምረኝ

እሱ ልዩ ነው ልዩ
እሱ ልዩ ነው ልዩ
ጌታ ልዩ ነው ልዩ
ጌታ ልዩ ነው ልዩ

ልቤ የተመኘው ነገሬን
ሳገኘው ደርሶ
የውስጥ እርካታ ና ደሰታ
አይሰጥ ጨርሶ

ሁሉም ነገር አይቼ
ስልችት ሲለኝ
ዛሬም ዘላለም ማይሰለች
አንድ ጌታ አለኝ

ከውሃ ይልቅ እኔን ሚጠማኝ
ከምግብ ይልቅ እኔ ሚርበኝ

የውስጤ ናፍቆት
የውስጤ ናፍቆት ኢየሱስ
የልቤ ናፍቆት
የልቤ ናፍቆት ኢየሱስ(፪××)

እሱ ልዩ ነው ልዩ
እሱ ልዩ ነው ልዩ
ጌታ ልዩ ነው ልዩ
ጌታ ልዩ ነው ልዩ
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
19 views08:18
Open / Comment
2018-09-10 10:22:16 ዘማሪ እንዳለ "ጠልቄ መሄድ"
Vol 5 track 02
Lyrics by
@mezmur_esti_zemrulet
ጠልቄ መሄድ እፈልጋለው
የኔ እርካታ ያንተ ክብር ነው
ላይ ላዩን መሄድ ይቅርብኝና
ይስጠም ህይወቴ በህልውና

መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ

ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ህይወት አይኑረኝ(፬××)

ላንብብ ቃልህን
ልስማ ህግህን
ላድርግ ስራዬ
ደስ የሚልህን

መቅደስነቴ ላንተ ብቻ ነው
የለም ባንተ ላይ ደባል የማረገው

ከምር ነው ከልብ ነው
ያንተ መሆን ምፈልገው
ማንከስ ይቅር በሃሳቤ
ይከተልህ ቆርጦ ልቤ

ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ህይወት አይኑረኝ(፬××)

እኔ ግን እኔ ግን
እኔ ግን እኔ ግን

በፅድቅ ፊትህን አያለው
ክብርህን ሳይ ጠግባለው
በፅድቅ ፊትህን አያለው
ክብርህን ሳይ ጠግባለው(፪××)

ቁርጭምጭሚት ጋ ባለው ሂወቴ
በቃኝ አልበል በዚህ ረክቼ
ጉልበቴ ና ወገቤን አልፈህ
ተቆጣጠረኝ ከሁሉ ልቀህ

ባንተ ተይዞ ሁሉ ነገሬ
እንዲያልቅ እሻለው
ቀሪ ዘመኔ

ጠልቄ መሄድ እፈልጋለው
የኔ እርካታ ያንተ ክብር ነው
ላይ ላዩን መሄድ ይቅርብኝና
ይስጠም ህይወቴ በህልውና

መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ

ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ህይወት አይኑረኝ(፬××)
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
17 views07:22
Open / Comment
2018-09-08 21:07:56 ዘማሪ እንዳለ
"ዘላለማዊ"
የማታረጀው ማትቀደደው
ሀሩር ሲነጋ ማትቀየረው

ዘላለማዊው ልብሴ
የእኔነቴ ውበት ግርማ
ኢየሱስ ጌታዬ ነህ
የክብሬ ሁሉ መደምደሚያ

ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ
ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ

አንተን ለብሶ ተጎናፅፎ
እራቆቱን ማንስ ቀርቶ
የለበሰ ከበረ እንጂ
መቼ ቆመ ውርደት ደጂ

አንተን ያለ የታደለ
እራቆቱን ተሸፈነ (፪××)

ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ
ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ

ከአንተ ውጪ ሚለበስ ሁሉ
የማያዛልቅ ቅጠል መሆኑ
የተረዳህ ሰው ሌላውን አውልቆ
አንተን ሲለብስህ አዳኙን አውቆ

የሞትን ንፉስ ብርድን አይፈራ
የዘላለሙን ለብሶሃልና
የሞትን ንፉስ ብርድን አይፈራ
የዘላለሙን ለብሶሀልና

ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ
ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ

የማታረጀው ማትቀደደው
ሀሩር ሲነጋ ማትቀየረው

ዘላለማዊው ልብሴ
የእኔነቴ ውበት ግርማ
ኢየሱስ ጌታዬ ነህ
የክብሬ ሁሉ መደምደሚያ

ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ
ዘላለማዊ ልብሴ ነው ውበቴ
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrule
@mezmur_esti_zemrulet
17 views18:07
Open / Comment
2018-09-04 11:40:00 @mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
136 views08:40
Open / Comment
2018-08-26 20:53:21
ይሄ መዝሙር ለአንድ ሰው አሁን መልዕክት ነው
ጌታ ይባርካቹ
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_lyrics_channal
12 views17:53
Open / Comment
2018-08-13 22:44:15 @mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
11 views19:44
Open / Comment
2018-08-11 22:01:22 : እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ (Endale Woldegiorgis), ፩ (1) ...

አዝ፦ አልከሰርኩም ፡ አላፈርኩም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ብዬ (፪x)
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ብሷል ፡ ምሥጋናዬ
ብሷል ፡ ምሥጋናዬ (፫x)
ብሷል ፡ ዝማሪዬ (፫x)

ማን ፡ ጠርቶ ፡ አፈረብህ ፡ አንገቱን ፡ ደፋብህ
ቀና ፡ አልልም ፡ ብሎ ፡ ተሸማቀቀብህ
እኔስ ፡ አላየሁም ፡ ከቶ ፡ አልሰማሁም
ከፍ ፡ ከፍ ፡ አልኩ ፡ አንጂ ፡ አላሽቆለቆልኩም
ሲወራ ፡ ሰምቼ ፡ ነበረ ፡ አሁን ፡ ግን ፡ ዓይኔ ፡ አይቷል
ምሥጋናዬም ፡ ብሷል

አዝ፦ አልከሰርኩም ፡ አላፈርኩም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ብዬ (፪x)
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ብሷል ፡ ምሥጋናዬ
ብሷል ፡ ምሥጋናዬ (፫x)
ብሷል ፡ ዝማሪዬ (፫x)

እርሱማ ፡ ሞኝ ፡ ነው ፡ ጊዜውን ፡ ይፈጃል
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ሲል ፡ ዕድሜውን ፡ ይገፋል
ቢሉኝ ፡ ከሰነፎች ፡ መንደር ፡ አንዳንዶቹ
እንግዲህ ፡ ማዳኑን ፡ ያያል ፡ ዓይናቹህ
በምድር ፡ መቶ ፡ እጥፍ ፡ በሰማይ ፡ የዘለዓለም ፡ ሕይወት
አለኝ ፡ በኢየሱስ ፡ ቤት

አዝ፦ አልከሰርኩም ፡ አላፈርኩም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ብዬ (፪x)
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ብሷል ፡ ምሥጋናዬ
ብሷል ፡ ምሥጋናዬ (፫x)
ብሷል ፡ ዝማሪዬ (፫x)

ሞቅ ፡ ደመቅ ፡ ካሉ ፡ ከፈርዖን ፡ ቤት
በንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ስልጣን ፡ ካለበት
ጮማ ፡ ሲል ፡ ወይን ፡ ጠጅ ፡ ድሎት ፡ በሞላበት
ብድራቱን ፡ ቆጥሮ ፡ ሙሴ ፡ አድርጓል ፡ ለቀቅ
ለሁሉ ፡ እንደስራው ፡ ምትከፍል ፡ ነህና ፡ አምላኬ
አረፈብህ ፡ ልቤ

አዝ፦ አልከሰርኩም ፡ አላፈርኩም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ብዬ (፪x)
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ብሷል ፡ ምሥጋናዬ
ብሷል ፡ ምሥጋናዬ (፫x)
ብሷል ፡ ዝማሪዬ (፫x)

እርሱማ ፡ ሞኝ ፡ ነው ፡ ጊዜውን ፡ ይፈጃል
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ሲል ፡ ዕድሜውን ፡ ይገፋል
ቢሉኝ ፡ ከሰነፎች ፡ መንደር ፡ አንዳንዶቹ
እንግዲህ ፡ ማዳኑን ፡ ያያል ፡ ዓይናቹህ
በምድር ፡ መቶ ፡ እጥፍ ፡ በሰማይ ፡ የዘለዓለም ፡ ሕይወት
አለኝ ፡ በኢየሱስ ፡ ቤት

አዝ፦ አልከሰርኩም ፡ አላፈርኩም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ብዬ (፪x)
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ብሷል ፡ ምሥጋናዬ
ብሷል ፡ ምሥጋናዬ (፫x)
ብሷል ፡ ዝማሪዬ (፫x)
ብሷል ፡ ምሥጋናዬ (፫x)
ብሷል ፡ ዝማሪዬ (፫x)
@mezmur_esti_zemrulet
@mezmur_esti_zemrulet
12 views19:01
Open / Comment