Get Mystery Box with random crypto!

🙌 Blëss thë lørd 🙌

Logo of telegram channel jesussaves — 🙌 Blëss thë lørd 🙌 B
Logo of telegram channel jesussaves — 🙌 Blëss thë lørd 🙌
Channel address: @jesussaves
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 66
Description from channel

In this channel, u can know that Jesus is the savior and lover of all !!! >>JESUS SAVES!!!
U can get
#bible verses daily
#bible pics daily
#poems
#song lyrics
BE BLESSED
@jesussaves
@jesussaves 👈👈👈
Contact admin @kidus09

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2019-01-25 10:40:37 ዘመሪ ቤተልሄም ወልዴ
#እንደ ስምህ
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና

ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል
ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል

አቤቱ አማላኬ ሆይ ለሃይልህ እቀኛለሁ
ጠዋት ማታ ሁሌ ላንተ ክብርን እሰጣለሁ
በምረት ሁሌ ጌታ ደስ ደስ ይለኛል
ምህረትህ ስላቆመኝ አመስግኚ ይለኛል

ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ
ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ

በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና

ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል
ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል

ሁልጊዜ ክብረንና ግርማን አወራለሁ
ምህረትህን ለዘላለም እዘምረዋለው

ሰው በፈቃዱ ሳይገደድ ያመሰግንሃል
ምህረትህ እግዚአብሔር ሆይ
መች ዝም ያሰብላል

ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ
ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ

ነብሴንከሞት አይኔን ከእምባ ጠብቀሃልና
ሰሜንም በህይወት መዝገብ ፅፈህልኛልና
ያረክልኝን እያሰብኩ ስላንተ አወራለው
ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ አዜምልሃለው

ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ
ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ

በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና

ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል
ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል

ባከብርህ እግዚአብሔር ሆይ
ብዙ ምክንያት አለኝ
ከአንተ ዘንድ መልካም
ነገር ስለተደረገልኝ

አለም ሳይፈጠር ያኔ መርጠኸኛልና
እንዳከብርህ ደቀመዝር አርገኸኛልና

እስከአለም ፍፃሜ ከእናንተ ጋር ሆናለው
ብለህ እንደተናገርክ ቃልህን ፈፀምከው
በተራራ ቢሆን ደግሞም በሸለቆው
አብረኸን ሆነኻል እንደስምህ እኛም አይተንሃል

ታመኝ ነህ #እንደስምህ
ፍቅር ነህ #እንደስምህ
እውነት ነህ #እንደስምህ
#እንደ ስምህ አሜህ (፪××)

ሰላሳ ስምንት አመት አልጋ ላይ የተኛውን
ሰው የለኝም ብሎ ተስፋ የቆረጠውን
ያለበት ድረስ ሄደህ ፈውሰሃል
አዳኝ ነህ የኛ ኢየሱስ እንደስምህ እኛም አይተንሃል

ፈወሽ ነህ #እንደስምህ
ሰላም ነህ #እንደስምህ
ረዳት ነህ #እንደስምህ
#እንደስምህ አሜን(፪××)

ከስም ሁሉ በላይ ስም ተሰቶሃል
የሲኦልም ቁልፍ በእጅህ ይዘሃል
ፍጥረታትም ሁሉ ይንበረከካሉ
ለታላቁ ስምህ ክብን ይሰጣሉ

ጌታ ነህ# እንደስምህ
አምላክ ነህ #እንደስምህ
ገናና #እንደስምህ
#እንደስምህ አሜን

ጀግና ነህ #እንደስምህ
ንጉሥ ነህ #እንደ ስምህ
ኤልሻዳይ #እንደስምህ
#እንደስምህ አሜን
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
140 views07:40
Open / Comment
2019-01-11 20:10:07 በክርስቶስ ያገኘውት ነፃነት
የእግዚአብሔር ፍቅር ፀጋ ምህረት
የዘላለም ህይወት የአምላክ ልጅነት
የማይጠፋ የማያልፍ ቤተ ርስት

በምን ቋንቋ ይገለፃል በምን ቃል
ምን መስዋዕት
ምን ስጦታ ሲበቃህ ነው

ክበር ብቻ
ንገስ ብቻ
ግነን ብቻ
ቸርነት የለው አቻ(፪××)
261 views17:10
Open / Comment
2019-01-11 11:28:43 ውድ የመዝሙር
ላይሪክስ ቻናል
ሜንበሮች
ዛሬ ምሽት ልዮ የሌይሪክስ ኮንፈራንስ አለን

በእውነት ዘመናትን የተሻገሩ መዝሙሮች ተሰምተው ማይጠገቡ ከነመዝሙራቸው
ከነሌይሪክሳቸው
በዚህ ቻናል እንዳያመልጦ
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
59 views08:28
Open / Comment
2018-12-24 21:34:08 @mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
49 views18:34
Open / Comment
2018-12-21 18:46:43
ዘማሪ ኬፋ
#እንኳን_አንተ_አወኩ
ተባረኩበት ቅዱሳን
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
42 views15:46
Open / Comment
2018-12-19 20:33:07 ዘማሪ እንዳለ ወ\ጊዮርጊስ
#አብ_አለኝ

ተባረኩበት ቅዱሳን
237 views17:33
Open / Comment
2018-12-12 23:59:19 https://t.me/Holines https://t.me/Holines @Holines @Holines
36 views20:59
Open / Comment
2018-10-08 20:06:16 #እግዚአብሔር_መፍራት_ይገባናል
እግዚአብሔር ሊፈራ የሚገባው ታላቅ አምላክ ነው።
በመፅሐፍ "" እነሆ፥ አሕዛብ በገንቦ እንዳለች ጠብታ ናቸው፥ በሚዛንም እንዳለ ትንሽ ትቢያ ተቈጥረዋል፤ እነሆ፥ ደሴቶችን እንደ ቀላል ነገር ያነሣል።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 40:15)።እያንዳንዱ ሰው ለራሱ ትልቅ ነው።ስለ እግዚአብሔር ታላቅነተ ስንመለከት ግን ሕዝብ ሁሉ በአንድ ላይ በፊቱ እንደ ጠብታ ናቸው።እግዚአብሔር
ልንገልጸው ከምንችለው በላይ ታላቅ ነው።እግዝአብሔር
ከመረዳታችን በላይ ታላቅ ነው።እግዚአብሔር ሰማይ የማይችለው ምድር የእግሩ መረገጫ የሆነ አምላክ ነው።
" እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 66:1)።
በምድር ላይ ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ትንሽ ትቢያ ነው።ሕዝብ ሁሉ በፊቱ እንደ ጠብታ ከሆነ እግዚአብሔር ምን ያህል ታላቅ ነው?የእግዚአብሔር አሳብ ከሰው አሳብ
እጅግ ይርቃል።ሰማይ እንደሚርቅ እንዲሁ የእግዚአብሔር አሳብ፣የእግዚአብሔር ማስተዋል ፣የእግዚአብሔር ጥበብ ከሰው አሳብ ይርቃል።ስለሆነም ምንም እንኳ ልጆቹ ብንሆንም ይህንን እግዝአብሔር ልንፈራው ልናከብረው ፤በፊቱም ልንንቀጠቀጥ ይገባናል።
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
33 views17:06
Open / Comment
2018-09-25 09:51:41 ዘማሪ እነወዳለ ወ/ጊዮርጊስ
"አልፋ ኦሜጋ"
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
አቤቱ ለቀዳሚነት ጥንት
ለኋለኛነት ፍፃሜ የለህ
አቤቱ ለቀዳሚነት ጥንት
ለኋለኛነት ፍፃሜ የለህ

አንተ እግዝአብሔር ነህ
አንተ እግዝአብሔር ነህ
አንተ እግዝአብሔር ነህ
አንተ እግዝአብሔር ነህ

አልፋ ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ
አልፋ ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ(፪××)

የጌታ ዘመናት አመታት
ቢቆጠሩ አያልቁ
ላንተ ምን ቢበዙ የእድሜ ገደብ
ከቶ አይችሉም ሊሰጡ

ዘመናትን አሳልፈህ አሳልፈህ
አንተ ብቻ ትኖራለህ ትኖራለህ

ዘላለማዊ ነህ
ዘላለማዊ ነህ
ዘላለማዊ ነህ
ዘላለማዊ ነህ(፪××)

አናልፍም ያሉት አለፉ
አንሞትም ያሉትም ሞቱ
ሃያላን ላነተ ሰገዱ
ሃይል የእግዚአብሔር ነው አሉ

የአንተ አልፋ የአንተ ኦሜጋ
ሁሌ ፅኑ ነው መሽቶ ሲነጋ
መንግስት ቋሚ ዘላለማዊ
ሁሉ ሲያከትም አንተ ነህ ኗሪ

ዘላለማዊ ነህ
ዘላለማዊ ነህ
ዘላለማዊ ነህ
ዘላለማዊ ነህ(፪××)

ጌታ እግዚአብሔር ሆይ
አንተ ያልነበርክበት ጊዜ
ለቅፅበት አልነበረም አይኖርም

ስልጣንህ መንግስትህ
ነው ከዘለዓለም
ስልጣንህ መንግስትህ
ነው ከዘለዓለም(፪××)
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
32 views06:51
Open / Comment
2018-09-21 04:13:03 መንፈስህ
Worship with us
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel
25 views01:13
Open / Comment