Get Mystery Box with random crypto!

ዘመሪ ቤተልሄም ወልዴ #እንደ ስምህ በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና በምስጋና ላይ እጨምራለሁ | 🙌 Blëss thë lørd 🙌

ዘመሪ ቤተልሄም ወልዴ
#እንደ ስምህ
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና

ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል
ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል

አቤቱ አማላኬ ሆይ ለሃይልህ እቀኛለሁ
ጠዋት ማታ ሁሌ ላንተ ክብርን እሰጣለሁ
በምረት ሁሌ ጌታ ደስ ደስ ይለኛል
ምህረትህ ስላቆመኝ አመስግኚ ይለኛል

ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ
ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ

በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና

ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል
ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል

ሁልጊዜ ክብረንና ግርማን አወራለሁ
ምህረትህን ለዘላለም እዘምረዋለው

ሰው በፈቃዱ ሳይገደድ ያመሰግንሃል
ምህረትህ እግዚአብሔር ሆይ
መች ዝም ያሰብላል

ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ
ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ

ነብሴንከሞት አይኔን ከእምባ ጠብቀሃልና
ሰሜንም በህይወት መዝገብ ፅፈህልኛልና
ያረክልኝን እያሰብኩ ስላንተ አወራለው
ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ አዜምልሃለው

ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ
ዛሬም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ክበር
ነገም እጨምራለሁ የኔ ጌታ ንገስ

በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና
በምስጋና ላይ እጨምራለሁ ምስጋና

ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል
ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል

ባከብርህ እግዚአብሔር ሆይ
ብዙ ምክንያት አለኝ
ከአንተ ዘንድ መልካም
ነገር ስለተደረገልኝ

አለም ሳይፈጠር ያኔ መርጠኸኛልና
እንዳከብርህ ደቀመዝር አርገኸኛልና

እስከአለም ፍፃሜ ከእናንተ ጋር ሆናለው
ብለህ እንደተናገርክ ቃልህን ፈፀምከው
በተራራ ቢሆን ደግሞም በሸለቆው
አብረኸን ሆነኻል እንደስምህ እኛም አይተንሃል

ታመኝ ነህ #እንደስምህ
ፍቅር ነህ #እንደስምህ
እውነት ነህ #እንደስምህ
#እንደ ስምህ አሜህ (፪××)

ሰላሳ ስምንት አመት አልጋ ላይ የተኛውን
ሰው የለኝም ብሎ ተስፋ የቆረጠውን
ያለበት ድረስ ሄደህ ፈውሰሃል
አዳኝ ነህ የኛ ኢየሱስ እንደስምህ እኛም አይተንሃል

ፈወሽ ነህ #እንደስምህ
ሰላም ነህ #እንደስምህ
ረዳት ነህ #እንደስምህ
#እንደስምህ አሜን(፪××)

ከስም ሁሉ በላይ ስም ተሰቶሃል
የሲኦልም ቁልፍ በእጅህ ይዘሃል
ፍጥረታትም ሁሉ ይንበረከካሉ
ለታላቁ ስምህ ክብን ይሰጣሉ

ጌታ ነህ# እንደስምህ
አምላክ ነህ #እንደስምህ
ገናና #እንደስምህ
#እንደስምህ አሜን

ጀግና ነህ #እንደስምህ
ንጉሥ ነህ #እንደ ስምህ
ኤልሻዳይ #እንደስምህ
#እንደስምህ አሜን
@mezmur_lyrics_channel
@mezmur_lyrics_channel