Get Mystery Box with random crypto!

በክርስቶስ ያገኘውት ነፃነት የእግዚአብሔር ፍቅር ፀጋ ምህረት የዘላለም ህይወት የአምላክ ልጅነት | 🙌 Blëss thë lørd 🙌

በክርስቶስ ያገኘውት ነፃነት
የእግዚአብሔር ፍቅር ፀጋ ምህረት
የዘላለም ህይወት የአምላክ ልጅነት
የማይጠፋ የማያልፍ ቤተ ርስት

በምን ቋንቋ ይገለፃል በምን ቃል
ምን መስዋዕት
ምን ስጦታ ሲበቃህ ነው

ክበር ብቻ
ንገስ ብቻ
ግነን ብቻ
ቸርነት የለው አቻ(፪××)