ዘማሪ እነወዳለ ወ/ጊዮርጊስ "አልፋ ኦሜጋ" @mezmur_lyrics_channel @mezmur_lyrics_channel አቤቱ ለቀዳሚነት ጥንት ለኋለኛነት ፍፃሜ የለህ አቤቱ ለቀዳሚነት ጥንት ለኋለኛነት ፍፃሜ የለህ አንተ እግዝአብሔር ነህ አንተ እግዝአብሔር ነህ አንተ እግዝአብሔር ነህ አንተ እግዝአብሔር ነህ አልፋ ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ አልፋ ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ(፪××) የጌታ ዘመናት አመታት ቢቆጠሩ አያልቁ ላንተ ምን ቢበዙ የእድሜ ገደብ ከቶ አይችሉም ሊሰጡ ዘመናትን አሳልፈህ አሳልፈህ አንተ ብቻ ትኖራለህ ትኖራለህ ዘላለማዊ ነህ ዘላለማዊ ነህ ዘላለማዊ ነህ ዘላለማዊ ነህ(፪××) አናልፍም ያሉት አለፉ አንሞትም ያሉትም ሞቱ ሃያላን ላነተ ሰገዱ ሃይል የእግዚአብሔር ነው አሉ የአንተ አልፋ የአንተ ኦሜጋ ሁሌ ፅኑ ነው መሽቶ ሲነጋ መንግስት ቋሚ ዘላለማዊ ሁሉ ሲያከትም አንተ ነህ ኗሪ ዘላለማዊ ነህ ዘላለማዊ ነህ ዘላለማዊ ነህ ዘላለማዊ ነህ(፪××) ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ያልነበርክበት ጊዜ ለቅፅበት አልነበረም አይኖርም ስልጣንህ መንግስትህ ነው ከዘለዓለም ስልጣንህ መንግስትህ ነው ከዘለዓለም(፪××) @mezmur_lyrics_channel @mezmur_lyrics_channel 32 views06:51